ለወረኢሉ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
ታህሣሥ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
ለወረኢሉ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር
ድርጅታችን ለወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመቅጠር በወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት አርብ ታህሣስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ተገኝታችሁ ፈተናውን እንትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተራ ቁ. |
የአመልካቾች ስም |
ጾ ታ |
እ ድ ሜ |
የት/ት ዓይነትና ደረጃ |
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ |
|
|
ሰይድ ይመር እንዲሪስ |
ወ |
32 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ 27/10/2011 |
2 ዓመት |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሳሙኤል ቢሰጥ ጌታሁን |
ወ |
25 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ 26/10/2016 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ምንይችል አማረ ምስክር |
ወ |
30 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አምቦ ዩኒቨርሲቲ 20/05/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ጌታሁን ምህረት ፈለቀ |
ወ |
25 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሩት ሲሳይ አማረ |
ሴ |
27 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አብዱ አህመድ ይመር |
ወ |
34 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ከወሎ ዩኒቨርሲቲ 16/02/2009 |
4 ዓመት ከ9 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሙሉጌታ ይገዙ አሰፋ |
ወ |
30 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ 27/10/2011 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ጀማል ይመር አመዴ |
ወ |
32 |
ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
መስታወት መላኩ አያሌው |
ሴ |
25 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሸን ቴክኖሎጂ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 27/12/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አቤል አሳልፍ ተካበ |
ወ |
25 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ 25/10/2016 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ትዕግስት አራጌ አሰን |
ሴ |
28 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ 16/11/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ጌታቢለው ኃይሉ ተመስገን |
ወ |
32 |
ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አህመድ ሀሰን ንጋቱ |
ወ |
33 |
ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ 12/11/2015 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ዋስየ ደለለኝ አስፋው |
ወ |
26 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከሆኘ ኢንተርኘራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሰይድ አሊ አህመድ |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 27/10/2011 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ይበልጣል መኳንት አለሙ |
ወ |
27 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ በ23/04/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ይስሐቅ ተፈራ ጎበዜ |
ወ |
|
ዲግሪ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ13/10/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ትዕግስት ኃይሉ መኮንን |
ሴ |
25 |
ሌቭል 4 በዳታ ቤዝ አድምንስትሬሽን ከዋሸራ ብሮድቪው ኮሌጅ ሰኔ 2013 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ስንዱ አራጌ ፋሪስ |
ሴ |
38 |
ደረጃ 4 በዳታቤዝ አድምንስትሬሽን የወረኢሉ ቴ/ሙያ ማሰ/ኮሌጅ COC Level 4 አላቸው |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ዳንኤል ካስዬ ከፈለው |
ወ |
28 |
ደረጃ 4 በዳታቤዝ አድምንስትሬሽን የወረኢሉ ቴ/ሙያ ማሰ/ኮሌጅ 03/10/2013 COC Level 4 አላቸው |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሰይፈ በለጠ ተገኝ |
ወ |
24 |
ደረጃ 4 በዳታቤዝ አድምንስትሬሽን የወረኢሉ ቴ/ሙያ ማሰ/ኮሌጅ 03/10/2013 COC Level 4 አላቸው |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሚኪያስ ደምሴ ገብሬ |
ወ |
26 |
ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒውተር ምህንድስና ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ |
|
የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሲሣይ ኪዳኔ ሲባኔ |
ወ |
37 |
ማስተርስ በኮምፒዩተርና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመከላኪያ ዩኒቨርሲቲ በ26/10/2011 |
|
ያቀረቡት የትምህርት ማስረጃ ከተጠየቀው በላይ በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድርጅቱ
|
|