በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
ቀን፡- ሐምሌ 1 /2018
በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
ለኢንዱስትሪ ውጤቶች ሽያጭ፤ ለውስጥ ኦዲት አገልግሎትት፣ ለሰው ኃብት ስራ አመ/ር ዳ/ት በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክረተሪ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ቃለ መጠይቅ አርብ ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ›ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተራ ቁ. |
የአመልካቾች ስም |
የጹሑፍ ፈተና ከ 80% |
|
|
ወርቅነሽ ጓዴ |
77 |
|
|
ቃልኪዳን ደርቤ |
69 |
ድ ድርጅቱ
|
49 |
ድ ድርጅቱ