ምዕራብ ዲስትሪክት ግብዓቶች ቡድን መሪ
10/01/2024
- 10/15/2024 |

                                                     ቀን፡- መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም

ማስታወቂያ

በደረጃ 15 ለምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና

ሽያጭ ቡድን መሪ የሥራ መደብ ላይ በውጭ ቅጥር ለማሟላት ያመለከቱ

አመልካቾች አጠቃላይ የውድድር ውጤት

     በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ የሥራ መደብ ላይ በውጭ ቅጥር የሰው ኃይል ለማሟላት ሚያዚያ 09/2016

ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የተመዘገቡ አመልካቾች ምልመላ ተካሂዶ፣ የጽሁፍ

እና የቃለ መጠይቅ ፈተና በመስጠት ያገኙት አጠቃላይ ውጤት ከዚህ በታች የቀረበ ሲሆን

፤ በውጤቱ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በወጣ 3 ቀናት ውስጥ ለሰው

ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቅሬታችሁን ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እናሳስባለን፡፡

የጽሑፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱት ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ

ተ.ቁ

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ  ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

 

ክንፉ ፋንታሁን እሸቴ

54.6

27.0

0

81.6

ተመርጠዋል

ብርሃኑ ፀጋው ወ/ኪዳን

45.5

25.75

0

71.25

1ኛ ተጠባባቂ

ሞገስ ጉልላት አንበሳው

47.6

22.0

0

69.6

2ኛ ተጠባባቂ

ዋለልኝ አሰፋ ይግዛው

53.9

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ሳይገኙ በመቅረታቸው ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

አሪፍ ሩፋይ መሐመድ

42.7

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ሳይገኙ በመቅረታቸው ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

አብርሃም ከድር ፈቂ

40.6

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

አስፋው አበበ ነጋሽ

36.4

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

አንበርብር ታገለ በላይ

32.9

የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጌታሁን ቢረሳው ደረሰ

32.2

የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ድርጅቱ

 

Apply For Tender Document