ለኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
ቀን፡- ሐምሌ 1 07/2018
ለኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን የጽሑፍ ፈተና ውጤት ማሳወቅ
በሰሜን(ደብረማርቆስ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለኮምቦልቻ ደረጃ 1 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ተወዳዳሪዎች የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ መሆኑን እየገለጽን፤ቃለ መጠይቅ አርብ ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ›ም ጠዋት 3፡00 ስለሚሰጥ በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተራ ቁ. |
የአመልካቾች ስም |
የጹሑፍ ፈተና ከ 70% |
|
|
ጀማነሽ ጋረድ ሽዋፈራው |
56.8 |
|
|
ሰዓዳ ካሰው በላይ |
43.7 |
|
|
ፋንታው ደሳለኝ ባዩ |
43.5 |
|
|
ታምራለች አለማየሁ መኮንን |
26.3/70 ፤ውጤትዎ ከግማሽ በታች በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል ፡፡ |
|
|
ይታያል ደሳለኝ |
34.8/70፤ ውጤትዎ ከግማሽ በታች በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል ፡፡ |
|
|
ኢክራም አሊ |
34.8/70፤ውጤትዎ ከግማሽ በታች በመሆኑ ከውድድር ውጪ ሆነዋል ፡፡ |
ድ ድርጅቱ
|
|
ድ ድርጅቱ