ደረጃ 6 የሕፃናት ማቆያ
ታህሣሥ 06/2018 ዓ.ም
በደረጃ 6 የሕፃናት ማቆያ ባለሙያ የሥራ መደብ የተወዳዳሩ
ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
ድርጅታችን በሥርዓተ ጾታና ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ስር በደረጃ 6 የሕፃናት ማቆያ ባለሙያ (ሞግዚት) ለመቅጠር መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
1 |
ፍሬሒወት ጌታቸው ገ/መስቀል |
17.5 |
የጽሑፍ ፈተና ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
ድርጅቱ