ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
ታህሣሥ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
ለወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር
ድርጅታችን ለወልዲያ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመቅጠር በወልዲያ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት አርብ ታህሣስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በወልዲያ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት ተገኝታችሁ ፈተናውን እንትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
|
የሸዋስ ደርሶ አያል |
ወ |
27 |
ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
የፀዳው ሳላመላኩ ላቀው |
ወ |
27 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ 28/06/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አትርሳው ንብረቴ አቤ |
ወ |
33 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ23/10/2008 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ካሳዬ ቢያልፈው በዛ |
|
|
ዲግሪ በህብረት ስራ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ ከሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በ12/11/2015 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሰውመሆን መላኩ እምሩ |
ወ |
27 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ቢኒያም ቸኮል አወሜ |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና ኢንጂነሪንግ ከአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ በ06/01/2014 |
1 ዓመት ከ5 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሙሉቀን ጌታቸው አበበ |
ወ |
29 |
ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ 01/03/2015 |
|
የመውጫ ፈተና ውጤት የሚገልጽ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
በየነ ቢሻው ሙጨ |
ወ |
29 |
ዲግሪ በሶፍትዌር ምህንድስና ከወሎ ዩኒቨርሲቲ በ01/03/2015 |
|
የመውጫ ፈተና ውጤት የሚገልጽ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ገዳም መኩሪያ በርሁን |
ወ |
27 |
ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህድስና ከደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 16/11/2013 |
|
የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሙደሲር ማሩ በድሩ |
ወ |
|
ዲግሪ በሶፍትዌር ምህንድስና ከወሎ ዩኒቨርሲቲ በ1/03/2015 |
|
የመውጫ ፈተና ውጤት የሚገልጽ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ጌታለም ይርጋ አስናቀ |
ከCV ውጭ መረጃዎች አሟልተው ያላኩ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ሳሙኤል ብርሃኑ |
ከCV ውጭ መረጃዎች አሟልተው ያላኩ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ