ለመቱ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
ታህሣሥ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
ለመቱ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር
ድርጅታችን ለመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመቅጠር በመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት አርብ ታህሣስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ተገኝታችሁ ፈተናውን እንትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተራ ቁ. |
የአመልካቾች ስም |
ጾ ታ |
እ ድ ሜ |
የት/ት ዓይነትና ደረጃ |
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ |
|
|
ተመስገን ቀኖ ግዛው |
ወ |
25 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ዮሐንስ ዘሪሁን አሰፋ |
ወ |
20 |
ዲፕሎማ በሀርድዎር ኔትዎርኪንግ ሰርቪስ ከጎሬ ቴ/ሙያ በ2009 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
9 ዓመት |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ደርበው ከበደ መኮንን |
ወ |
40 |
ማስተርስ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ በ15/06/2016 |
10 ዓመት ከ11 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አቤነዘር በላቸው በቀለ |
ወ |
26 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 23/10/2014 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ለሊሴ ደጋጋ አምቢሳ |
ሴ |
24 |
ዲግሪ በቴክኖሎጂና መረጃ አስተዳደር ከመቱ ዩኒቨርስቲ በ14/10/2017 የመውጫ ፈተና አልፋለች |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ናትናኤል ሞገስ ቤተማርያም |
ወ |
32 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከዲላ ዩኒቨርስቲ በ02/07/2011 |
8 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ጌታሁን አበራ ከበደ |
ወ |
23 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከኮተቤ ሜትሮፖሊቲ ዩኒቨርስቲ 02/06/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ከድጃ ሞላ ቸኮላ |
ሴ |
24 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 14/10/2017 የመውጫ ፈተና አልፋለች |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ደሳለኝ ጣሰው ደጋጋ |
ወ |
33 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
መሐመድ ያሲን ተማም |
ወ |
33 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ከመቱ ዩኒቨርስቲ 14/10/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ለሚሳ ቲኪ ቶሎሳ |
ወ |
29 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 20/05/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አብርሃም ማረማ ዳኖ |
ወ |
37 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ከመቱ ዩኒቨርስቲ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አብዲናኦል ተፈራ ያደቴ |
ወ |
27 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከቡሉ ሆራ ዩኒቨርስቲ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
እሱባለው ዋለ በላይ |
ወ |
24 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 17/102017፤ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
መልካሙ ተፈራ ኃይሉ |
ወ |
|
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አዲሱ አሰፋ ንጉሴ |
ወ |
34 |
ዲፕሎማ በሀርድዎር ኔትዎርኪንግ ሰርቪስ ከመቱ ቴ/ሙያ ሌቭል 4 ሲኦሲ |
2 ዓመት ከ5 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ብርሃኔ ተገኝ በላይ |
ሴ |
23 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 14/10/2017 የመውጫ ፈተና አላለፈችም |
|
የመውጫ ፈተና ስላላለፉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ሮቤ አዲሱ ይማም |
ሴ |
22 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 14/10/2017 |
|
የመውጫ ፈተና ስላላለፉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
አማሪሳ አሊ ሀሰን |
ሴ |
31 |
ዲግሪ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 16/02/2015 |
|
የመውጫ ፈተና ውጤት ማሳያ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
መገርሳ ዋቅጅራ ለሙ |
ወ |
ከCV ውጭ መረጃዎች አሟልተው ያላኩ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
ድርጅቱ