ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለወረኢሉ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመቱ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 6 የሕፃናት ማቆያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 14 results.

 

  ህዳር 26/2018 ዓ.ም

ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ

ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት

በደቡብ (ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአርባ ምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ፍ በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ ለመቅጠር በሪፖርተር ጋዜጣ ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው  የውጭ  ቅጥር  ማስታወቂያ  መስፈርቱን አሟልተው  የጽሁፍ፣  የቃለ-መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት  ቀን  ጀምሮ  እስከ  3 የሥራ ቀናት ውስጥ ሰው ሀብት አስተዳዳር ቡድን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

                                                                                                                                                                                      

                                  የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

 

ሠለሞን ተስፋዬ ከበደ

49

27

0

76

ተመርጠዋል

መኮንን ስዩም ሽፈራው

14

ፈተና ውጤት 50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሱራፌል ዳንኤል ዳርቶ

ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ዳዊት ሞኝነት መዝገቡ

ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጥበብ አስናቀ ማሩ

ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                                                                                                                                                                                 ድርጅቱ

Apply For Tender Document