ለድሬዳዋ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
ታህሣሥ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
ለድሬዳዋ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር
ድርጅታችን ለድሬዳዋ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመቅጠር በድሬዳዋ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት አርብ ታህሣስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በድሬዳዋ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት ተገኝታችሁ ፈተናውን እንትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
|
ምንተስኖት ገበየሁ ኤልያስ |
ወ |
|
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አሸናፊ ፋይኔ ደሴ |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አቤኔዘር ጌትነት መኮንን |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ናትናኤል ፍስሀ ገ/ህይወት |
ወ |
|
ዲግሪ በሶፍትዌር ኢንጅነረንግ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ዘካሪያስ ሞገስ ጌታሁን |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አዛዥ ምትኩ ደምል |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
እንየው ምህረት ወርቁ |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
በረከት ምስጋናው ካሴ |
ወ |
26 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ፈንታሁን ሙሉዬ ጌትነት |
ወ |
|
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ደሳሀ ጎና ኩምቢ |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሮቤል ይበልጣል ካሴ |
ወ |
27 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ በ28/10/2016 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ንፁህወርቅ ታፈሰ በየነ |
ሴ |
28 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ |
|
የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
አዳነ እንባዬ በለጠ |
ወ |
27 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም |
|
የመውጫ ፈተና ውጤት የሚያሳይ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ተስፋዬ ዳኛቸው በሪሁን |
ወ |
|
ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህንድስና ከአክሱም ዩኒቨርስቲ |
|
የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
አባይ አበበ ወርደፎ |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ |
|
የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
መሰረት የሺጥላ ፍቃዱ |
ሴ |
|
ሌቭል 3 ሲኦሲ |
|
የሌቭል 3 ሲኦሲ ሰርተፊኬትና ሌሎች ማስረጃዎች ብቻ ያቀረቡ በመሆኑና የተጠየቀውን የትምህርት ማስረጃ ሙሉ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
አብደላ መሐመድ ኡስማኤል |
ወ |
24 |
ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህንድስና ከወሎ ዩኒቨርስቲ |
|
የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ቤኪ ያደሳ አርፋሳ |
ወ |
|
ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ከወለጋ ዩኒቨርስቲ |
|
የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ትዕግስት ታሪኩ ጎርፌ |
ሴ |
|
ሌቭል 4 በሀርድዌር እና ኔትዎርክ ሰርቪስ ከኢትዮ ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በጥር 2012 ሌቭል 3 ሲኦሲ እና የመውጫ ፈተና ስላላለፉ ዲግሪው አልተያዘም |
|
የመውጫ ፈተና ስላላለፉ የዲግሪ ማስረጃው አልተያዘም፣ የሌቭል 4 ሲኦሲ ስለሌላቸውና ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ቃል ኪዳኔ ታፈሰ |
ወ |
|
ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህንድስና ከድሬድዋ ዩኒቨርስቲ |
|
የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ብርሃኑ በላይ ጌትነት |
ወ |
|
ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ ከዲላ ዩኒቨርስቲ |
|
የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ጳውሎስ በላይ ዘለቀ |
ወ |
33 |
ከCV ውጭ መረጃዎች አሟልተው ያላኩ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||
ድርጅቱ