ማስታወቂያ
ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን ገመገመ
10/05/2024
ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ
09/05/2024
ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ
15/02/2024
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ
29/01/2024
የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ
17/01/2024
ማስታወቂያ
27/11/2023
የምግብ ዘይት በቫይታሚን ለማበልጸግ የሚያስፈልገውን የፕሪሚክስ አቅርቦትን አስመልክቶ የወጣ ማስታወቂያ
06/11/2023
ኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገመ
06/11/2023
ማስታወቂያ
25/10/2023
ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ
17/10/2023
ኢኢግልድ የ16.5 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበ
14/09/2023
ኢኢግልድ የዲስትሪክቶችን የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሄደ
23/08/2023
የኢኢግልድ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮክቶችን ጎበኙ
31/07/2023
ኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካሄዱ
27/07/2023
የኢኢግልድ ሴት ሠራተኞች ፎረም ተመሰረተ
20/07/2023
ኢኢግልድ የ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ
11/04/2023
ኢኢግልድ ለ33 የድርጅቱ ባለሙያዎች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ልማትና ትግበራ ስልጠና ሠጠ
23/03/2023
ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ፕሮጀክቶች ግንባታ ገብኝት ተካሄደ
18/01/2023
አርአያነት ያለው ተግባር
14/09/2022
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፍጆታ ምርቶች መሸጫ ዋጋ
09/09/2022
መልካም ዜና ለክቡራን ደንበኞቻችን
==================
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በገበያው ላይ የሚታየውን የሸቀጦችና የግንባታ ግብዓቶች የዋጋ ንረትና የአቅርቦት ችግሮች ለመቅረፍ፤ እንዲሁም የክቡራን ደንበኞቹን ፍለጎት መሠረት በማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡
በዚህም መሠረት ድርጅታችን ከብር 460 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የተለያዩየ ኢንዱስትሪ ውጤቶችን በአዲስ አበባና በክልል በሚገኙት 83 የሽያጭ ቅርንጫፎቻችን አቅርቧል፡፡ ያቀረብናቸው ምርቶች ፡-
የምግብ ምርቶች
የስንዴ ዱቄት ባለ 5፣ 10፣ 25 እና 50 ኪሎ ግራም የታሸጉ፤
ማካሮኒ ባለ 5፣ 10፣ 25፣ የታሸጉ
ፓስታ
የልብስ ማጠቢያ ሳሙና
የግንባታ ግብዓቶች
የቤት ክዳን ቆርቆሮ ባለ 28፣ 30 ፣32 ፣35 ጌጅ
ሚስማር
ሲሆኑ ቀደም ባሉት ጊዜያት በሽያጭ ቅርንጫፎቻችን የሚገኙ
ፎም ፍራሾች (በተለያዩ ስፋትና ቁመት)
የገላ ሳሙና
ፈሳሽ የምግብ ዘይት
ደብተር
እና ሌሎችም ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል፡፡
ስለዚህ ክቡራን ደንበኞቻችን ምርቶቹን በአዲስ አበባና በክልል በሚገኙት የሽያጭ ቅርንቻፎቻችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልጻለን፡፡
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት