የኢኢግልድ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮክቶችን ጎበኙ
ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን ገመገመ
10/05/2024
ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ
09/05/2024
ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ
15/02/2024
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ
29/01/2024
የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ
17/01/2024
ማስታወቂያ
27/11/2023
የምግብ ዘይት በቫይታሚን ለማበልጸግ የሚያስፈልገውን የፕሪሚክስ አቅርቦትን አስመልክቶ የወጣ ማስታወቂያ
06/11/2023
ኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገመ
06/11/2023
ማስታወቂያ
25/10/2023
ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ
17/10/2023
ኢኢግልድ የ16.5 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበ
14/09/2023
ኢኢግልድ የዲስትሪክቶችን የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሄደ
23/08/2023
የኢኢግልድ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮክቶችን ጎበኙ
31/07/2023
ኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካሄዱ
27/07/2023
የኢኢግልድ ሴት ሠራተኞች ፎረም ተመሰረተ
20/07/2023
ኢኢግልድ የ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ
11/04/2023
ኢኢግልድ ለ33 የድርጅቱ ባለሙያዎች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ልማትና ትግበራ ስልጠና ሠጠ
23/03/2023
ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ፕሮጀክቶች ግንባታ ገብኝት ተካሄደ
18/01/2023
አርአያነት ያለው ተግባር
14/09/2022
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፍጆታ ምርቶች መሸጫ ዋጋ
09/09/2022
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የስራ አመራር ቦርድ አባላትና የድርጅቱ የበላይ አመራሮች ድርጅቱ እያስገነባ የሚገኘውን ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣውን የዋና መ/ቤት ህንጻ፣ ግንባታቸው የተጠናቀቁትን 48 ለንግድ ስራ የሚያገለግሉ ሼዶች እና በዋና መ/ቤት በአዲስ መልክ ለስራ ዝግጁ የሆነውን የተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት ማዕከል ጉብኝት ሐምሌ 22 ቀን 2015 ዓ.ም አካሄዱ፡፡
ድርጅቱ እያስገነባ የሚገኘው ባለ18 ወለል የዋና መ/ቤት ህንጻ የጥራት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የ15 ወለሎች ግንባታ የተከናወነ ሲሆን ቀሪ የግንባታ ስራዎችም በመካሄድ ላይ እንደሚገኙ ግንባታውን የሚከታተለው አማካሪና የግንባታው ተቋራጭ ድርጅቶች ሃላፊዎች በጉብኝቱ ወቅት ገልጸዋል፡፡
በጉብኝቱ ማጠናቀቂያ በግንባታ ላይ የሚገኘው የዋና መ/ቤት ሕንጻ የጥራት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በአጭር ቀን እንዲጠናቀቅ ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ እንዲሁም ግንባታቸው ከተጠናቀቁ ሸዶች ውስጥ ያልተከራዩትን የማከራየት ስራ እንዲሰራ እና የተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት ማዕከል ለድርጅቱ ገቢ የሚያስገኙበት ሥራዎች ለማስጀመር የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የሥራ አመራር ቦርዱ አባላቱ መመሪያ ሰጥተዋል፡፡