ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ
ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ
13/05/2024
ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል
10/05/2024
ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ
09/05/2024
ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ
15/02/2024
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ
29/01/2024
የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ
17/01/2024
ማስታወቂያ
27/11/2023
የምግብ ዘይት በቫይታሚን ለማበልጸግ የሚያስፈልገውን የፕሪሚክስ አቅርቦትን አስመልክቶ የወጣ ማስታወቂያ
06/11/2023
ኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገመ
06/11/2023
ማስታወቂያ
25/10/2023
ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ
17/10/2023
ኢኢግልድ የ16.5 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበ
14/09/2023
ኢኢግልድ የዲስትሪክቶችን የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሄደ
23/08/2023
የኢኢግልድ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮክቶችን ጎበኙ
31/07/2023
ኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካሄዱ
27/07/2023
የኢኢግልድ ሴት ሠራተኞች ፎረም ተመሰረተ
20/07/2023
ኢኢግልድ የ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ
11/04/2023
ኢኢግልድ ለ33 የድርጅቱ ባለሙያዎች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ልማትና ትግበራ ስልጠና ሠጠ
23/03/2023
ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ፕሮጀክቶች ግንባታ ገብኝት ተካሄደ
18/01/2023
አርአያነት ያለው ተግባር
14/09/2022
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ብር 4.2 ሚሊዮን የሚያወጣ የሴቶች ንጽሕና መጠበቂያ ሞዴስ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕጻናትና ማህበራዊ ቢሮ በድጋፍ አበረከተ፡፡
ድጋፉን ያበረከቱት የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ ድጋፉን ባበረከቱበት ወቅት እንደገለጹት በያዝነው በጀት ዓመትም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በኩል 4.2 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ 77143 እሽግ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ሞዴስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕጻናትና ማህበራዊ ቢሮ በኩል ለሚመለከታቸው የህብረተሰብ አካላት ድጋፍ እንደተሰጠ ወ/ሮ የሺመቤት ገልጸዋል፡፡
በቀጣይነትም ድጋፉ እንደሚቀጥል የገለጹት ወ/ሮ የሺመቤት ድርጅቱ ማህበራዊ ግዴታውን ለመወጣት ባለፉት ጥቂት ዓመታት 19.6 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ድጋፍ ያደረገ እንደሆነ አመልክተው ድጋፉም በሀገራችን በተለያዩ ምክንያቶች ለተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን እንዲሁም የመኖሪያ ቤቶቻቸው ለፈረሱባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የተደረገ ድጋፍ እነደሆነ ገልጸዋል፡፡
ድጋፉን የተረከቡት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕጻናትና ማህበራዊ ቢሮ ሃለፊ ወ/ሮ ወይንሸት ዘርይሁን እንደገለጹት ቢሮው የተቋቋመበት ዋና ዓላማ አንዱ የከተማውን ሴት ተማሪዎች፣ ሴት አካል ጉዳተኞች አረጋዊያንን ማህበራዊ አገልግሎታቸውን እና የስርዓተ ጾታ እኩልነትን ማረጋገጥ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
አያይዘውም የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በድጋፍ የበረከተው ሞዴስ በከተማችን ይህንን ባለማግኘት ከትምህርታቸው የሚስተጓጎሉ ወጣት ሴት እህቶቻችንን በእጅጉ የሚረዳ እንደሆነ አመልክተው በድጋፍ የተገኘውን የሴቶች ንጽሕና መጠበቂያ ሞዴስ ለሚመለከታቸው ተቋማትና የሕብረተሰብ ክፍሎች እንዲከፋፈል የሚደረግ መሆኑን አብራርተዋል፡፡
በዚህም መሠረት ድጋፉን የሚረከቡት ተቋማትና ማህበራት ተወካዮች በስፍራው ተገኝተው ርክክብ አካሂደዋል፡፡