ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ

13/05/2024

ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል

10/05/2024

ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ

09/05/2024

ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ

15/02/2024

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ

29/01/2024

የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ

17/01/2024

ማስታወቂያ

27/11/2023

የምግብ ዘይት በቫይታሚን ለማበልጸግ የሚያስፈልገውን የፕሪሚክስ አቅርቦትን አስመልክቶ የወጣ ማስታወቂያ

06/11/2023

ኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገመ

06/11/2023

ማስታወቂያ

25/10/2023

ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ

17/10/2023

ኢኢግልድ የ16.5 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበ

14/09/2023

ኢኢግልድ የዲስትሪክቶችን የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሄደ

23/08/2023

የኢኢግልድ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮክቶችን ጎበኙ

31/07/2023

ኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካሄዱ

27/07/2023

የኢኢግልድ ሴት ሠራተኞች ፎረም ተመሰረተ

20/07/2023

ኢኢግልድ የ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

11/04/2023

ኢኢግልድ ለ33 የድርጅቱ ባለሙያዎች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ልማትና ትግበራ ስልጠና ሠጠ

23/03/2023

ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ፕሮጀክቶች ግንባታ ገብኝት ተካሄደ

18/01/2023

አርአያነት ያለው ተግባር

14/09/2022

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 38 results.

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፍጆታ ምርቶች መሸጫ ዋጋ

በድርጅታችን የሚገኙ ምርቶችን ስለማሳወቅ

    ድርጅታችን የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ከግብዓት አቅርቦት ጋር በተያያዘ ያሉበትን ችግሮች ለመፍታትና በመሰረታዊ የምግብና ሌሎች ሸቀጦች ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት የተቋቋመና እየሰራ ያለ በመላ አገሪቱ 83 በላይ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ያሉት መንግስታዊ የልማት ድርጅት ነው፡፡

    ስለሆነም በአሁኑ ወቅት ለአምራች ኢንዱስትሪው ከምናቀርበው ግብዓቶች ጎን ለጎን የተለያዩ የፍጆታ ምርቶችን በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረብን ሲሆን ምርቱን በብዛት ለሚፈልጉ ተቋማት፣ ለመንግስትና ለግል ድርጅት ሰራተኞችም ምርታችንን ተደራሽ ማድረግ ትኩረት ሰጥተን እየሰራንበት በመሆኑ በቀጣይ ከእናንተ ተቋም ጋር በጋራ ለመስራት ፍላጎት ያለን መሆኑንና የገበያ ትስስር እንድንፈጥር እየጠየቅን ያሉንን ምርቶችና ወቅታዊ ዋጋቸውን በተመለከተ ከዚህ ሸኚ ማስታወሻ ጋር አባሪ በማድረግ አያይዘን የላክን መሆኑን እንገልፃለን፡፡