የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

መጋቢት 14/2014
ተ.ቁ. የሥራ መደቡ መጠሪያ ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብዛት የሥራ ቦታ ደመወዝ
1 የደረጃ አንድ የቅ/ፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ደረጃ 16 በማርኬቲንግ ፣ በፕሮኩርመንት እና በሰፕላይ ማኔጅመንት ፣በኢኮኖሚክስ ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ በአካውንቲንግ፣ በኢንዱስትሪያል ማኔጅመንትና ኢንጂንሪንግ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 10 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሀላፊነት የሰራ/ች 4 ጎንደር ፣ወላይታ ፣ ሀላባ፣ ጅማ 32205
2 የደረጃ ሁለት የቅ/ፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ደረጃ 15 በማርኬቲንግ ፣ በፕሮኩርመንት እና በሰፕላይ ማኔጅመንት ፣በኢኮኖሚክስ ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ በአካውንቲንግ፣ በኢንዱስትሪያል ማኔጅመንትና ኢንጂንሪንግ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 9 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሀላፊነት የሰራ/ች 20 ወሊሶ፣ አለምከተማ፣ መሀል ሜዳ ፣ አዲስ ዘመን፣ ዳባት፣ ሞጣ፣ ዳንግላ፣ ባቱ፣ ያቤሎ፣ ጎባ፣ ይርጋለም፣ አዶላ፣ አለታ ወንዶ፣ ሆሳዕና፣ ጨንቻ፣ ጅንካ፣ የላሳውላ፣ ሀረር፣ ደምቢዶሎ፣ ሻምቡ 29100
3 መጋዘን ሀላፊ ደረጃ 7 በሰፕላይ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት ፣ ስቶር ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ ፣ግዢና ንብረት አስተዳደር ሌቭል IV እና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ 9 ጎንደር፣ ደጀን፣ ሀላባ፣ ዲላ፣ ድሬዳዋ፣ አቦምሳ፣ አዲስ ዘመን፣ የላሳውላ፣ ሀረር፣ 10199
4 ኤክሲኪውቲቭ ሴክሬተሪ I ደረጃ 7 በቢሮ አስተዳደር፣ በሴክሪቴሪያል ሳይንስና ቢሮ ስራ አመራር፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ 5 ዋናው መ/ቤት 10199
5 ሲኒየረ ሴክሬተሪ ደረጃ 6 በቢሮ አስተዳደር፣ በሴክሪቴሪያል ሳይንስና ቢሮ ስራ አመራር ሌቭል IV እና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ 7 አዲስ አበባ 8695
6 የሰራተኞች ሰርቪስ መኪና ሾፌር ደረጃ 8 በአውቶ መካኒክ፣ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት እና 6/8 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ (ቃሊቲ እና ኮተቤ ሀና ማርያም አካባቢ ላሉ ቅድሚያ ይሰጣል) 2 አዲስ አበባ 11808
7 የከባድ መኪና ሾፌር ረዳት ደረጃ 3 በአውቶ መካኒክ፣ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ 5 አዲስ አበባ 4963

ማሳሰቢያ፡-
     1. የምዝገባ ቀን፡        መጋቢት 14/2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
     2. የመመዝገቢያ ቦታ፡    የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ፒያሳ    አትክልት ተራ ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር  0113 69 22 13/0113 69 26 10                                        
     3. የተጠየቀውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ይዘው በግንባር ቀርበው   መመዝገብ ይችላሉ፡፡
     4. የምዝገባው ቀን ካለፈ በኋላ የሚመጣ ተመዝጋቢ ተቀባይነት የለውም

Apply Here

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለውጭ ተወዳዳሪዎች የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

መስከረም 03 ቀን 2014 ዓ.ም
ተ.ቁ. የሥራ መደቡ መጠሪያ ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብዛት የሥራ ቦታ ደመወዝ
1 የከባድ ጭነት መኪና ከነተሳቢው ሾፌር ደረጃ 9 10ኛ ክፍል ወይም 10+2 በአውቶ መካኒክስ በጀነራል መካኒክስ በኤሌክትሪክ ሲቲ ሜታል ወርክ/ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ያጠናቀቀ/ች እና የ5ኛ ደረጃ/ ደረቅ 3 መንጃ ፍቃድ ያለው እና 10/8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው 2 አ/አ 5448
2 የከባድ ጭነት መኪና ያለተሳቢ ሾፈር ደረጃ 8 10ኛ ክፍል ወይም 10+2 በአውቶ መካኒክስ በጀነራል መካኒክስ በኤሌክትሪክ ሲቲ ሜታል ወርክ/ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ያጠናቀቀ/ች እና የ4ኛ ደረጃ/ ደረቅ 2 መንጃ ፍቃድ ያለው እና 6/4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው 2 አ/አ 4575

ማሳሰቢያ፡-
     1. የምዝገባ ቀን፡        መስከረም 03/2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
     2. የመመዝገቢያ ቦታ፡    የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ፒያሳ   
         አትክልት ተራ ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር  0113 69 22 13/011 369 26 10                                        
     3. የተጠየቀውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ይዘው በግንባር ቀርበው  
        መመዝገብ ይችላሉ፡፡