ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
ህዳር 26/2018 ዓ.ም
ለኮልፌ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
በማዕከላዊ (ቃሊቲ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመቅጠር በሪፖርተር ጋዜጣ ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ፣ የቃለ-መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ ሰው ሀብት አስተዳዳር ቡድን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
ሰዋረግ አሰማረ አባተ |
67.2 |
29.6 |
3 |
99.8 |
ተመርጠዋል |
|
|
|
ምንተስኖት ዩሐንስ ሳለሎ |
67.2 |
22 |
0 |
89.2 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ሚኒሊክ ንጉሴ ደምሴ |
61.6 |
18.5 |
0 |
80.1 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ኢዮብ ተስፋዬ ብርሌ |
61.6 |
17.6 |
0 |
79.2 |
3ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ቅዱስ ግርማ ዱባለ |
64.4 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ሮዛ ከማል በሽር |
58.8 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
መለሰ አላምረው አለሙ |
58.8 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
ስዩም መሀሪ በላይ |
56 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
ዋሲሁን አባተ ውበት |
56 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
ዳንኤል የሺዳኛ አለሙ |
53.2 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
ዩሐንስ ጾንጋ ጨንደር |
50.4 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
አስራት ስምሩ ተ/ማርቆስ |
47.6 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
ኑርሁሴን መሃመድ ንጉሴ |
47.6 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ
|
|||
|
|
ወልደትንሳኤ ታደገ መንግስቱ |
47.6 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
ኢብራሒም አበሻ መሐመድ |
44.8 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
ተክለሀይማኖት ዋለ አድማሱ |
42 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
ፀደቀ ትግስቱ ሀይሌ |
39.2 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
አፀደማሪያም ተገኘ ሰፊው |
25.2 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ዩሐንስ ታረቀኝ መርሻ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ቅዱስ ጌታ እንየው |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ወርቄ ጤናው አስረስ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
የሺመቤት ሰማኸኝ አማረ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
አዳነ ፀጋ ደሴ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ