ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
12/03/2025
- 12/19/2025 |
ለጅንካ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
12/02/2025
- 12/16/2025 |
ለኮልፌ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
12/02/2025
- 12/16/2025 |
ለፈረንሳይ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
12/02/2025
- 12/16/2025 |

                                                                                                                                             

Title: 

ለፈተና የሚቀርቡ ተወዳዳሪዎች ማሳወቂያ

Issue No.:

01

Page No.:

Page 1 of 1

                                                                                                    ቀን፡- ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም

በደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ ለማሟላት በውጭ ቅጥር ለፁሁፍ ፈተና ውጤትና ለቃለ መጠይቅ የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር

በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ስር ለሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን በደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ ለመቅጠር ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን ለቃለ-መጠይቅ ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ቃለ-መጠይቅ የሚሰጠው አርብ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

የፅሁፍና የፈተና ውጤት እና የቃለ-መጠይቅ ፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ስም ዝርዝር

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የጽሑፍና የፈተና ከ70%

መግለጫ

1

ዳዊት ግርማ ማሞ

67

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤

2

ስዩም ሽፈራው ሽጉልቱ

65

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤

3

ተስፋነሽ ሀብታሙ ለማ

62

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤

4

እንደገና አያሌው አበበ

57

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤

5

መኳንንት ደምሴ ዘርሁን

57

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤

6

መርጋ ፋፋ ሆራ

53

በቂ ተወዳዳሪ ሰላለ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም

7

በለጠ መላኩ ማንከልክሎት

47

በቂ ተወዳዳሪ ሰላለ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም

8

ፅገሬዳ እስጢፋኖስ ኃ/ማሪያም

44

በቂ ተወዳዳሪ ሰላለ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም

9

አብርሃም እሴ ወንዴ

32

የፁሀፍ ፈተና ዝቅተኛ ስለሆነ ውድድር ውጭ ሆነዋል

                              

                                                    ድርጅቱ

Apply For Tender Document