ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ

26/08/2024

ኢኢግልድ የአቢሲኒያ ኢንዱስትሪዎች ሽልማት ከፍተኛ ተሸላሚ ሆነ

22/07/2024

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሃላፊዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

20/07/2024

የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ ግምገማ ተካሄደ

20/05/2024

ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ

13/05/2024

ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል

10/05/2024

ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ

09/05/2024

ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ

15/02/2024

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ

29/01/2024

የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ

17/01/2024

ማስታወቂያ

27/11/2023

የምግብ ዘይት በቫይታሚን ለማበልጸግ የሚያስፈልገውን የፕሪሚክስ አቅርቦትን አስመልክቶ የወጣ ማስታወቂያ

06/11/2023

ኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገመ

06/11/2023

ማስታወቂያ

25/10/2023

ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ

17/10/2023

ኢኢግልድ የ16.5 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበ

14/09/2023

ኢኢግልድ የዲስትሪክቶችን የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሄደ

23/08/2023

የኢኢግልድ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮክቶችን ጎበኙ

31/07/2023

ኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካሄዱ

27/07/2023

የኢኢግልድ ሴት ሠራተኞች ፎረም ተመሰረተ

20/07/2023

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 42 results.

ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ከጥር 30- የካቲት 5/2016 . የኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ባካሄደው 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ ተሳተፈ ፡፡

በተዘጋጀው አገር አቀፍ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲምፖዚየም በሃገሪቱ የተለያየ ክፍሎች የተደራጁ የሕብረት ሥራ ማሕበራት፣ የግብርና ምርት አቀነባበሪዎች፣ የኢንዱስትሪ/የፋብሪካ/ ባለቤቶች፣ የእርሻ መሣሪያ እና የግብርና ሜካናይዜሽን የሚያመርቱ/ከውጭ የሚያስመጡ/ ድርጅቶች፣ የግብርና ግብዓት አቅራቢ ድርጅቶች፣ የፋይናነንስ ተቋማት፣ የልማት አጋር ድርጅቶች፣ እንዲሁም ሌሎችም የአገልግሎትና የሥራ ግንኙነት ያላቸው ድርጅቶችና /ቤቶች ተሳትፈዋል፡፡

የዝግጅቱ ዓላማ ከሕብረት ስራ ማሕበራት ጋር ዘለቂ የገበያ ትስስር መፍጠር፣ የአምራቹንና ሸማቹን ህብረተሰብ የጋራ ተጠቃሚነት ማረጋገጥና ከኢንዱስትሪዎችና የምርት አቀናባሪዎች እንዲሁም መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ግንኙነት ቀጣይነት ባለው መልክ ማስተሳሰርና የድርጅታችንን የኢንዱስትሪ ግብዓትና ውጤቶች አቅርቦት በተለይም በአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማሩ አምራቾች የግብዓት ግዢና ሽያጭ ማሳለጥ ነው፡፡

በዚሁ ኤግዚቢሽንና ባዛር የሚሳተፉ ሃለፊዎችን ባለሙያዎች የኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦትን ለማከናወንና ሽያጩንም ለማሳለጥ በሚያስችሉ አሰራሮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ግንኙነት በመፍጠር፤ ሀገር አቀፍ ገዥዎች፣ አስመጪ እና ላኪዎች፣ የሴክተሩ የመንግስት ተወካዮች፣ የፋይናንስ ተቋማት እና የልማት አጋሮች እንዲሁም ከሌሎችም ባለድርሻ አካላት ጋር በመገናኘት በግብዓት ግዢና ሽያጭ የተሻለ የልምድ ልውውጥ የተካሔደ ሲሆን የንግድ ትስስር (Busines to Business Transaction) ለመመስረት የሚያስችሉ ግንኙነቶችን በማከናወን የጋራ መግባባት ይፈጥራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተለያየ ዘርፍ በስራ ላይ የሚገኙ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡