ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ

26/08/2024

ኢኢግልድ የአቢሲኒያ ኢንዱስትሪዎች ሽልማት ከፍተኛ ተሸላሚ ሆነ

22/07/2024

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሃላፊዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

20/07/2024

የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ ግምገማ ተካሄደ

20/05/2024

ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ

13/05/2024

ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል

10/05/2024

ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ

09/05/2024

ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ

15/02/2024

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ

29/01/2024

የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ

17/01/2024

ማስታወቂያ

27/11/2023

የምግብ ዘይት በቫይታሚን ለማበልጸግ የሚያስፈልገውን የፕሪሚክስ አቅርቦትን አስመልክቶ የወጣ ማስታወቂያ

06/11/2023

ኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገመ

06/11/2023

ማስታወቂያ

25/10/2023

ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ

17/10/2023

ኢኢግልድ የ16.5 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበ

14/09/2023

ኢኢግልድ የዲስትሪክቶችን የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሄደ

23/08/2023

የኢኢግልድ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮክቶችን ጎበኙ

31/07/2023

ኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካሄዱ

27/07/2023

የኢኢግልድ ሴት ሠራተኞች ፎረም ተመሰረተ

20/07/2023

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 42 results.

የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ ግምገማ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት /ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ አንዲሁም የዲስትሪክትና የቅርንጫፎች መወዳደሪያ ረቂቅ ሠነድ ላይ የዲስትሪክቶችና የቅርንጫፍ /ቤቶች ሀላፊዎች እንዲሁም የድርጅቱ የበላይና መካከለኛ አመራሮችና የቡድን መሪዎች ከግንቦት 10-11/2016 . በአዳማ ከተማ ተካሄደ።

የእንኳን ደህና መጣችሁና የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት / የሺመቤት ነጋሽ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ እንደገለጹት የሚመለከታቸው አካላትን ባሳተፈ መልኩ እቅድና ዕቅድ አፈጻጸምን በጋራ በመገምገም ቀጣይ ተግባራትን ማከናወን ድርጅቱ ያቀዳቸውንና በመንግሰት የተሰጠውን ተግባርና ሃላፊነት ውጤታማ እንደሚያደርግ አመልክተው የውይይቱም ተሳታፊዎች በዚህ ልክ አቅደው ሊንቀሳቀሱ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡

በሁለቱ ቀናት የውይይት መድረኩ የኮርፖሬት 2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸምና 2017 ዕቅድ በስትራቴጂክ እቅድ ዝግጅትና ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ወርቁ እንዲሁም የዲስትሪክትና የቅርንጫፎች መወዳደሪያ ስታንዳርድ ረቂቅ ሠነድ በድርጅቱ የግብዓቶች አቅርቦት ባለሙያ በአቶ ደምስ ቀርበዋል፡፡

በቀረቡት ሪፖርቶችና ሠነዶች ላይ በስፋት ውይይት የተካሄደ ሲሆን በድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ / የሺመቤት ነጋሽ በቀጣይ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ተግባራት ዙሪያም አቅጣጫ ሰጥተዋል።