ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ
ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ
26/08/2024
ኢኢግልድ የአቢሲኒያ ኢንዱስትሪዎች ሽልማት ከፍተኛ ተሸላሚ ሆነ
22/07/2024
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሃላፊዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ
20/07/2024
የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ ግምገማ ተካሄደ
20/05/2024
ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ
13/05/2024
ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል
10/05/2024
ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ
09/05/2024
ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ
15/02/2024
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ
29/01/2024
የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ
17/01/2024
ማስታወቂያ
27/11/2023
የምግብ ዘይት በቫይታሚን ለማበልጸግ የሚያስፈልገውን የፕሪሚክስ አቅርቦትን አስመልክቶ የወጣ ማስታወቂያ
06/11/2023
ኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገመ
06/11/2023
ማስታወቂያ
25/10/2023
ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ
17/10/2023
ኢኢግልድ የ16.5 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበ
14/09/2023
ኢኢግልድ የዲስትሪክቶችን የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሄደ
23/08/2023
የኢኢግልድ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮክቶችን ጎበኙ
31/07/2023
ኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካሄዱ
27/07/2023
የኢኢግልድ ሴት ሠራተኞች ፎረም ተመሰረተ
20/07/2023
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት ላስመዘገበው ስኬታማ ዕቅድ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ ነሐሴ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል ባዘጋጀው መርሐ ግብር እውቅና ሰጠ።
ድርጅቱ በ2016 በጀት ዓመቱ ከሽያጭና ከሌሎች ገቢዎች ብር 5.8 ለመሰብሰብ አቅዶ ብር 5.5 ቢሊዬን የፈጸመ ሲሆን ይህም የዕቅዱን 95 በመቶ መፈጸም መቻሉን የሚያመላክት እንደሆነ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ ገልፀዋል።
አያይዘውም ከታክስ በፊት ብር 585 ሚሊዮን ትርፍ የተገኘ መሆኑን አመልክተው ይህ ውጤት እንዲገኝ የአመራሮችና የሠራተኞች አስተዋፅኦ ከፍተኛ እንደነበር ጠቁመዋል።
በዝግጅቱ ክቡር አቶ ሀብታሙ ኃይለሚካኤል የመንግሰት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በክብር እንግድነት በመገኘት የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። ለተገኘው ውጤትም የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱት የማበረታቻ ሽልማት ሠጥተዋል::