ኢኢግልድ የ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
11/03/2025

Financial and Audit Report 2020/21
28/01/2025

ማስታወቂያ
25/10/2023

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ
26/12/2024

የኢኢግልድ የበላይ አመራሮችና ሃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኘውን ዋና መ/ቤት ህንፃ ጎበኙ
02/12/2024

ኢኢግልድ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት የዕቅዱን 96 በመቶ ማከናወኑ ተገለጸ
23/10/2024

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ
23/10/2024

በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ
14/10/2024

እንኳን ደስ አላችሁ!!!
11/10/2024

ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ
26/08/2024

ኢኢግልድ የአቢሲኒያ ኢንዱስትሪዎች ሽልማት ከፍተኛ ተሸላሚ ሆነ
22/07/2024

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሃላፊዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ
20/07/2024

የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ ግምገማ ተካሄደ
20/05/2024

ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ
13/05/2024

ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል
10/05/2024

ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ
09/05/2024

ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ
15/02/2024

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ
29/01/2024

የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ
17/01/2024

ማስታወቂያ
27/11/2023
Published 11/04/23
4239 Views
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በዋና መ/ቤት፣ በማዕከላዊና በምሥራቅ ዲስትሪክቶች ከሚሰሩ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና በተከለሰው የቀሪዎቹ ወራት ዕቅድ ላይ መጋቢት 30 ቀን 2015 ዓ.ም በቢሾፍቱና በአዳማ ከተሞች ውይይትና ግምገማ አካሔደ።
በቢሾፍቱ የተካሔደውን የውይይት መድረክ አቶ ዘውዱ ከበደ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወካይ እና አቶ ዳዊት አዳነ የዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ሃላፊ የመሩት ሲሆን የተከናወነው ውይይት በድርጅቱ ቁልፍ ጉዳዮችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የጋራ ግንዛቤ የተጨበጠበትና ዉጤታማ እንደሆነ ተሳታፊዎችና ውይይቱን የመሩት ሃላፊዎች ገልፀዋል።
ይህ ውይይት ከዚህ ቀደምም በባህርዳር፣ ጅማና ሀዋሳ ከተሞችም ተከናውኗል፡፡