ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
|
Title: ለፈተና የሚቀርቡ ተወዳዳሪዎች ማሳወቂያ |
Issue No.:
01
|
Page No.:
Page 1 of 1 |
ቀን፡- ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም
በደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ ለማሟላት በውጭ ቅጥር ለፁሁፍ ፈተና ውጤትና ለቃለ መጠይቅ የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር
በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ስር ለሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን በደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ ለመቅጠር ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን ለቃለ-መጠይቅ ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ቃለ-መጠይቅ የሚሰጠው አርብ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
|
|
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
የጽሑፍና የፈተና ከ70% |
መግለጫ |
|
1 |
ዳዊት ግርማ ማሞ |
67 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤ |
|
2 |
ስዩም ሽፈራው ሽጉልቱ |
65 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤ |
|
3 |
ተስፋነሽ ሀብታሙ ለማ |
62 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤ |
|
4 |
እንደገና አያሌው አበበ |
57 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤ |
|
5 |
መኳንንት ደምሴ ዘርሁን |
57 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤ |
|
6 |
መርጋ ፋፋ ሆራ |
53 |
በቂ ተወዳዳሪ ሰላለ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም |
|
7 |
በለጠ መላኩ ማንከልክሎት |
47 |
በቂ ተወዳዳሪ ሰላለ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም |
|
8 |
ፅገሬዳ እስጢፋኖስ ኃ/ማሪያም |
44 |
በቂ ተወዳዳሪ ሰላለ ለቃለ መጠይቅ ፈተና አልተመረጡም |
|
9 |
አብርሃም እሴ ወንዴ |
32 |
የፁሀፍ ፈተና ዝቅተኛ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድርጅቱ