ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
የጋራዥ አገልግሎት ማዕከል በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
በደረጃ 2 የጋራዥ ማዕከል የእጥበትና ግሪስ ሠራተኛ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
ለጅማ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
ለሻምቡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
Tender
04/26/2026
- 05/15/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 13 results.

  

                                                   

                                   

                                    

                                     ቀን፡- ግንቦት 4 /2018 ዓ.ም

ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ  በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በምስራቅ(ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአቦምሳ ደረጃ 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በአቦምሳ ቅ/ጽ/ቤት መጋቢት 20/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ  ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው አርብ  ግንቦት 7/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ 8፡00 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ዳዊት አየለ ግዛው

36

ዲግሪ በአካወንትንግ እና ፋይናንስ ከሐራምቤ ዩንቨርስቲ

24/11/2013

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ዳኛቸው መንግስቱ ካሰው

ዲግሪ በአካወንቲንግ እና ፋይናንስ ከኮተቤ ሜት ዩንቨርስቲ 2/06/2013

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ደቀቢ ቴሲኔ ደቢሳ

26

ሌቭል IV በአካውንት እና በጀት ስርቪስ ከአድቬንቲስት ኮሌጅ ቴ/ሙ/ት/ስ/ማዕከል 28/01/2012

(ሌቭል IV COC አልፏል)

6 ዓመት ከ1 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ወንድወሰን ገዝኸኝ ፋንታ

32

ዲግሪ በቢዝነስ አድሜንስትሪሽን ከሐራምቤ ዩኒቨርስቲ 04/12/2015

( የመውጫ ፈተና አልፈዋል)

-

ቀጥታ አግባብ ያለው የትምህርት ዝግጅት የላቸውም ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሲሳይ ካሰው አበራ

33

ዲግሪ በማኔጅመንት

ከጂቲ ኮሌጅ 10/12/2012

-

ቀጥታ አግባብ ያለው የትምህርት ዝግጅት የላቸውም ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ለሜሳ ፍቃዱ ጎበና

ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ 24/06/2016

(የመውጫ ፈተና አልፏል)

-

ቀጥታ አግባብ ያለው የትምህርት ዝግጅት የላቸውም ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document