በደረጃ 2 የጋራዥ ማዕከል የእጥበትና ግሪስ ሠራተኛ
ቀን፡- ሚያዚያ 30 /2018 ዓ.ም
በደረጃ 2 የጋራዥ ማዕከል የእጥበትና ግሪስ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ያመለከቱ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በጋራዥ ማዕከል ስር በደረጃ 2 የእጥበትና ግሪስ ሠራተኛ ሁለት ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ መጋቢት 20/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ 7፡30 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ዕ ድ ሜ |
ጾ ታ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ኤርሚያስ ገ/እግዚአብሔር ተመስገን |
36 |
ወ |
8ኛ ክፍል በ1996 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ስንታየሁ አሎ ዋቅጅራ |
31 |
ወ |
12ኛ ክፍል በ2004 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ደረጀ ሰሜ ገ/እየሱስ |
42 |
ወ |
8ኛ ክፍል በ2016 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ቶማስ ተመሰጌን ዳቃ |
35 |
ወ |
10ኛ ክፍል በ2014 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አብርሃም ተሸመ ነጋሪ |
39 |
ወ |
12ኛ ክፍል በ1998 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ለዓለም ጥላሁን አንተነህ |
36 |
ወ |
8ኛ ክፍል በ2001 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ቢቂላ ጉዲና ዲንቅሳ |
28 |
ወ |
ሌቭል I በቤዝክ ሜታል ወርክ 15/09/2011 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አለማየሁ የኔዓለም አልማው |
30 |
ወ |
10ኛ ክፍል በ2004 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ተስፋ አያሌው ጃርሶ |
|
ወ |
10ኛ ክፍል በ2012 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አዲሱ ከበደ ተክሉ |
|
ወ |
የትምህርት ማስረጃ አልተያያዘም |
|
የትምህርት ማስረጃ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ ድርጅቱ