ለሻምቡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
ቀን፡- ሚያዚያ 30 /2018 ዓ.ም
ለሻምቡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለሻምቡ ደረጃ 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሻምቡ ቅ/ጽ/ቤት መጋቢት 9/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ 7፡30 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ደሲቱ አማኑ ሊጁ |
ሴ |
23 |
ዲግሪ በአካወንቲንግ እና ፋይንናስ ከሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ 12/06/2017 (የመውጫ ፈተና አልፏል) |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ጠና ቦሽ ምትኩ |
ሴ |
27 |
ዲግሪ በአካወንቲንግ እና ፋይንናስ ከዳንዲ ቦሮ ኮሌጅ 29/10/2011 |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አለማየሁ ጉሩሙ አብዲሳ |
ወ |
24 |
ሌቭል 4 በአካወንቲንግ እና በጀት ስርቪስ ከፊንጫኣ ቫሊ ሜዲካል ኮሌጅ 04/06/2012 (ሌቭል 4 COC) |
- |
የስራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ጨምዲሳ ስንቁ ጉሩሙ |
ወ |
25 |
ሌቭል 4 በአካወንቲንግ እና በጀት ስርቪስ ከፊንጫኣ ቫሊ ሜዲካል ኮሌጅ 04/06/2012 (ሌቭል 4 COC) |
- |
የስራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
ዶይ ደሳለኝ ዋቅጅራ |
ሴ |
24 |
ሌቭል 4 በአካወንቲንግ እና በጀት ስርቪስ ከሴናያስ የቢዝነስ እና የቴክኖሎጂ ሌጅ 09/12/2016 (ሌቭል 4 COC) |
- |
የስራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ ድርጅቱ