ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ

13/05/2024

ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል

10/05/2024

ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ

09/05/2024

ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ

15/02/2024

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ

29/01/2024

የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ

17/01/2024

ማስታወቂያ

27/11/2023

የምግብ ዘይት በቫይታሚን ለማበልጸግ የሚያስፈልገውን የፕሪሚክስ አቅርቦትን አስመልክቶ የወጣ ማስታወቂያ

06/11/2023

ኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገመ

06/11/2023

ማስታወቂያ

25/10/2023

ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ

17/10/2023

ኢኢግልድ የ16.5 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበ

14/09/2023

ኢኢግልድ የዲስትሪክቶችን የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሄደ

23/08/2023

የኢኢግልድ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮክቶችን ጎበኙ

31/07/2023

ኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካሄዱ

27/07/2023

የኢኢግልድ ሴት ሠራተኞች ፎረም ተመሰረተ

20/07/2023

ኢኢግልድ የ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

11/04/2023

ኢኢግልድ ለ33 የድርጅቱ ባለሙያዎች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ልማትና ትግበራ ስልጠና ሠጠ

23/03/2023

ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ፕሮጀክቶች ግንባታ ገብኝት ተካሄደ

18/01/2023

አርአያነት ያለው ተግባር

14/09/2022

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 38 results.

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ብር 265 ሚሊዮን የተጣራ ትርፍ ማግኘቱ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት 2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት አፈጻጸም ብር 265 ሚሊዮን የተጣራ ትርፍ ማግኘቱ ተገለጸ፡፡

ይህ የተገለጸው ድርጅቱ 2014 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙንና የቀጣዩን ስድስት ወራት ዕቅድ የድርጅቱ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እና አባላት፣ የድርጅቱ የበላይና መካከለኛ አመራሮችና የድርጅቱ ሠራተኞች በተገኙበት ጥር 28 እና 29 / 2014 . በቢሾፍቱ ባዘጋጀው የግምገማና የምክክር መድረክ ላይ ነው፡፡

በውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የድርጅቱ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተካ /የስ እንደገለጹት ድርጅቱ ከነበረበት አሰከፊ ችግሮች ወጥቶ የሪፎርም ሥራዎችን በማከናወን ለትርፋማነት መድረሱ፤ የድርጅቱ ሠራተኞችና አመራሮች ጥምር ውጤት ሲሆን ይህንን ውጤት አጠናክሮ በመቀጠል ኢኢግልድ በቀጣይም የተሸለ ውጤት ለማስመዝገብ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፡፡

አያይዘውም በድርጅቱ የተሻለ አደረጃጀትና የአሰራር ሥርዓት ለመዘርጋት ከተደረገው የእስካሁኑ ጥረት በተጨማሪ በቀጣይም ጊዜያት የተጀመረሩትን የሪፎርም ሥራዎች በማጠናከር ወደላቀ ደረጃ ከፍ ለማድረግ የአመራሩና የሰራተኞች ተቀነቀጅቶ መስራት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡

የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ / የሺመቤት ነጋሽ እንደገለጹት የድርጅቱ አመራሮችና የዲስትሪክትና የሽያጭ ቅርንጫፍ ሃላፊዎች ድርጅቱን ወደተሸለ ደረጃ ለማሻገር የተጀመሩትን የሪፎርም ስራዎች በማስቀጠል በተጠናከረ መንገድ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ለመግባት ከወዲሁ በቁርጠኝነት ሊሰሩ ይገባል፡፡

አያይዘውም የድርጅቱ የበላይ አመራር የአሰራር ክፍተቶችን በመሙላት ድርጅቱን ወደተሻለ ደረጃ የሚያሻግር አሰራሮን የመተግበር ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አመልክተዋል፡፡

ለሁለት ቀናት በተካሄደው በዚሁ የግምገማና የምክክር መድረክ የድርጅቱ 2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርትና የቀሪዎቹ ስድስት ወራት እቅድ በስትራቴጂክ እቅድ ዝግጅትና ግምገማ ዳይሩክቶሬት ቀርቦ በጥልቀት ግምገማና ውይይት ተካሂዶበታል፡፡