ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ

13/05/2024

ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል

10/05/2024

ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ

09/05/2024

ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ

15/02/2024

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ

29/01/2024

የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ

17/01/2024

ማስታወቂያ

27/11/2023

የምግብ ዘይት በቫይታሚን ለማበልጸግ የሚያስፈልገውን የፕሪሚክስ አቅርቦትን አስመልክቶ የወጣ ማስታወቂያ

06/11/2023

ኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገመ

06/11/2023

ማስታወቂያ

25/10/2023

ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ

17/10/2023

ኢኢግልድ የ16.5 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበ

14/09/2023

ኢኢግልድ የዲስትሪክቶችን የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሄደ

23/08/2023

የኢኢግልድ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮክቶችን ጎበኙ

31/07/2023

ኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካሄዱ

27/07/2023

የኢኢግልድ ሴት ሠራተኞች ፎረም ተመሰረተ

20/07/2023

ኢኢግልድ የ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

11/04/2023

ኢኢግልድ ለ33 የድርጅቱ ባለሙያዎች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ልማትና ትግበራ ስልጠና ሠጠ

23/03/2023

ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ፕሮጀክቶች ግንባታ ገብኝት ተካሄደ

18/01/2023

አርአያነት ያለው ተግባር

14/09/2022

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 38 results.

ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ያለፉትን ሁለት ዓመታት የስትራቴጂክ እቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ሁለት ዓመታት ዕቅድ፣ የድርጅቱን ረቂቅ ማርኬቲንግ ስትራቴጂ የግብዓት አቅርቦት ተግዳሮቶችና የመፍትሔ እርምጃዎች ላይ የተካሔደ ጥናት .የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አስተዳደር ረቂቅ መመሪያና ተኪ የሰው ኃይል ስምሪት ረቂቂ መመሪያ ላይ ያተኮረ ከግንቦት 2-3 ቀን 2016 . ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የሁለት ቀናት የውይይት መድረክ የቀረበውን የድርጅቱ ስትራቴጂክ ዕቅድ፣ የማርኬቲንግ ስትራቴጂ፣ በግብዓት አቅርቦት ጥናትና ሁለት የስራ መመሪያዎች ላይ በስፋት ውይይት በማካሄድ በቀጣይ ቀናት ውስጥ ሠነዶቹን አዳብሮ ለስራ ዝግጁ ለማድረግ የጋራ ስምምነት ላይ በመድረስ የውይይት መድረኩ ተጠናቋል፡፡

በውይይት መድረኩ ማጠናቀቂያ ላይ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ / የሺመቤት ነጋሽ በሰጡት ማሳሰቢያ የድርጅቱን ስትራቴጂክ ዕቅድ ጨምሮ በውይይት መድረኩ የቀረቡት ጥናቶችና የተዘጋጁት ረቂቅ ስትረቴጄና የስራ መመሪያዎች የድርጅቱን ነባራዊ ሁኔታዎች በማገናዘብ እንዲታዩና እንደአዲስም እንዲዘጋጁ መደረጉ በቀጣይ ድርጅቱ ለሚያከናውናቸው ተግባራ ጥሩ መደላድል እንደሚያመቻቹ ገልጸው፤ ለተፈጻሚነቱ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሁሉም የስራ ክፍሎች አመራሮችና ፈጻሚዎች ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ በመሆናቸው በፍጥነት ወደ አፈጻጸም የሚገባበት አሰራር እንዲመቻች አሳስበዋል፡፡

በውይይት መድረኩ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ የአራቱም ዘርፎች /ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ዳይሬክተሮች፣ በጥናቶቹ የተሳተፉ ቡድን መሪዎችና ከፍተኛ በለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡