Financial and Audit Report 2023/24

25/03/2026

Financial and Audit Report 2022/23

25/03/2026

ኢኢግልድ የ2018 በጀት ዓመት 8 ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

16/03/2026

ሙያን መሠረት አድርጎ የሚሰጥ ተከታታይ ስልጠና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

09/03/2026

በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ

27/01/2026

በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ

10/11/2025

የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

20/10/2025

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

10/10/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ

25/09/2025

የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ

23/09/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ

09/09/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ

27/08/2025

Financial and Audit Report 2021/22

12/05/2025

በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ

21/04/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ

17/03/2025

የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

17/03/2025

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

11/03/2025

Financial and Audit Report 2020/21

28/01/2025

ማስታወቂያ

25/10/2023

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ

26/12/2024

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 66 results.

ኢኢግልድ የ2018 በጀት ዓመት 8 ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ስምንት ወራት የተገኘው አበረታች አፈጻጸም ውጤት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባና በየእርከኑ የሚገኙ የዘርፎች፣ ዳይሬክቶሬቶች እና የዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አመራሮች በቀሪው አራት ወራት በቁርጠኝነትና በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

የኢኢግልድ ተ/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳዊት አዳነ ይህንን የገለጹት ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረውን የድርጅቱ የ2018 በጀት ዓመት የውይይትና የግምገማ መድረክ መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ማጠናቀቂያ ላይ ሲሆን በበጀት ዓመቱ የዘርፎች፣ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶችና ዳይሬክቶሬቶች አመራሮች እንዲሁም የድርጅቱ ባለሙያዎችና ሠራተኞች ጥረት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው አመልክተው፤ ከዚህም ባሻገር የድርጅቱ ግዢና ሽያጭ አፈጻጸም፣ የድርጅቱን የፋይናንስ የአሰራር ሥርዓት ለማሻሻልና ለማዘመን እየተሰራ ያለው ሥራ፣ በድርጅቱ እየተተገበረ ያለው የኢንተርፕራይዝ ሀብት እቅድ/አስተዳደር(ERP) ትግበራ እና የድረጅቱን የ2016 በጀት ዓመት ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ተጣርቶ ማረጋገጫ መገኘቱ በዋናነት በስኬት ሊነሱ የሚችሉ ሥራዎች እንደሆኑ ገልጸዋል፡፡

አያይዘውም የተገኘውን ውጤት ለማስቀጠልና የአሠራር ክፍተት የታየባቸውን ተግባራትና የስራ ክፍሎች እንዲሻሻሉ የድጋፍና ክትትል ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የአመራሮች ሚና ወሳኝ በመሆኑ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ፤ በቀሪዎቹ አራት ወራት በየእርከኑ የሚገኙ ባለሙያዎች በየሥራ ክፍላቸው የተሠጣቸውን ተግባርና ሃላፊነት በተገቢው መልኩ ሊወጡ እንደሚገባ ጨምረው አሳስበዋል፡፡

ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የድርጅቱ የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቀሪዎቹ አራት ወራት የበጀት ዓመቱን ዕቅድ ለማሳከት የሁሉም የሥራ ክፍሎች በትኩረት ለመስራት የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ግብዓቶችን ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያቀርብና ኢንዱስትሪዎች ያመረቷቸውን የኢንዱስትሪ ውጤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ገበያ የማረጋጋት ሥራዎችን የሚያከናውን የመንግስት የልማት ድርጅት ነው፡፡