ለኢኢግልድ ሠራተኞች በሙሉ Duplicate 2

21/05/2026

ለኢኢግልድ ሠራተኞች በሙሉ

21/05/2026

ድርጅቱ ተልዕኮውን በተሟላ ሁኔታ ለማሳካትና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪነቱን ለማጠናከር የጀመራቸውን ጥረቶች አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።

16/03/2026

Financial and Audit Report 2023/24

25/03/2026

Financial and Audit Report 2022/23

25/03/2026

ኢኢግልድ የ2018 በጀት ዓመት 8 ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

16/03/2026

ሙያን መሠረት አድርጎ የሚሰጥ ተከታታይ ስልጠና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

09/03/2026

በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ

27/01/2026

በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ

10/11/2025

የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

20/10/2025

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

10/10/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ

25/09/2025

የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ

23/09/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ

09/09/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ

27/08/2025

Financial and Audit Report 2021/22

12/05/2025

በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ

21/04/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ

17/03/2025

የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

17/03/2025

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

11/03/2025

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 69 results.

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሃላፊዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት ሐምሌ 13 ቀን 2016 . በሞጆ ሀዋሳ ክፍያ መንገድ ዳርቻ በሚገኙ ስፍራዎች 2016 አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡

የአካባቢውን አስተዳደር ጨምሮ 13 የልማት ድርጅቶች አመራሮችና ሠራተኞች በተሳተፉበትና የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ በሚል መሪ ቃል የተለያዩ ዝርያ ያላቸው ዕዕዋት ችግኞች የተተከሉ ሲሆን የኢትዮጵያ ክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በተባባሪነት ተሳትፏል፡፡

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ኃይለሚካኤል መርሃ ግብሩን ሲያስጀምሩ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ከዘርፈ ብዙ ሁኔታዎች ጋር በቀጥታ የሚገናኝና ሰፊ ሀገራዊ ፋይዳ እንዳለው ገልጸው፣ ይህም የአርቆ ማሰብ ውጤት እንደሆነ አመልክተዋል፡፡

ይህ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ቀደም ባሉት ዓመታት ሲተገበር እንደነበርና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትን ጨምሮ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን በተደራጀ ሁኔታ በማቀናቀጀት የኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ በማድረግ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

በዚህ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 6000 የሚደርሱ የተለያዩ ዝርያ ያላቸው ዕዕዋት ችግኞች ተተክለዋል፡፡