ለኢኢግልድ ሠራተኞች በሙሉ

21/05/2026

ድርጅቱ ተልዕኮውን በተሟላ ሁኔታ ለማሳካትና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪነቱን ለማጠናከር የጀመራቸውን ጥረቶች አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።

16/03/2026

Financial and Audit Report 2023/24

25/03/2026

Financial and Audit Report 2022/23

25/03/2026

ኢኢግልድ የ2018 በጀት ዓመት 8 ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

16/03/2026

ሙያን መሠረት አድርጎ የሚሰጥ ተከታታይ ስልጠና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

09/03/2026

በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ

27/01/2026

በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ

10/11/2025

የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

20/10/2025

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

10/10/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ

25/09/2025

የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ

23/09/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ

09/09/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ

27/08/2025

Financial and Audit Report 2021/22

12/05/2025

በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ

21/04/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ

17/03/2025

የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

17/03/2025

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

11/03/2025

Financial and Audit Report 2020/21

28/01/2025

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 68 results.

ለኢኢግልድ ሠራተኞች በሙሉ

የኢኢግልድ የውጭ ኦዲተሮች ምርመራ ሪፖርት በተሳካ ሁኔታ በመጠናቀቁ የደስታ መግለጫ!

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ይታዩ የነበሩ ኦዲት አለመደረግ እና የድርጅቱን ሂሳብ ለመዝጋት እንቅፋት የነበሩ ችግሮች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንደተፈቱና የድርጅቱ የፋይናንስ ቁመና በውጭ ኦዲተር ተረጋግጦ መጠናቀቁ እየገለፅን የነበሩ ችግሮችን ለመፍታት በERP በመታገዝ የሂሳብ መዝጋት ፕሮጀክት በሟቋቋም መረጃን እንደ አዲስ በመዝገብ ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2012 ዓ.ም ድረስ ኦዲት ተደርጎ Disclaimer Audit Opinion የተሰጠው መሆኑን እንዲሁም ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ IFRS በመተግበር ከ2013 – 2015 ዓ.ም ድረስ የነበረው ተመርምሮ Qualified Audit Opinion መገኘቱን እና 2016 በጀት ዓመት ከዚህ በፊት clean (Unqualified) ሆኖ መውጣቱን እንዲሁም የ2017 በጀት ዓመት ሪፖርት በውጭ ኦዲተሮች በአግባቡ ተመርምሮ የተጠናቀቀ እና ውጤቱም Unqualified Audit Opinion (clean) ሆኖ መውጣቱን እያበሰርን የድርጅቱ የኦዲት ሪፖርት clean (Unqualified) ሆኖ መውጣቱ ድርጅቱ የሚገኝበትን አስተማማኝ ቁመና የሚያሳይ እንደሆነና ለተገኘውም ውጤት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ፣ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ የቀድሞና የአሁኑ ማኔጅመንት እንዲሁም የኢኢግልድ አማካሪ፣ የኢኢግልድ የግዥና ፋይናንስ እና የኢንፎርሜሽን ዳይሬክቶሬት ባለሙያዎች እንዲሁም መላው ሠራተኛው ባደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የመጣ ውጤት በመሆኑ በተቋሙ ስም ምስጋና እናቀርባለን፡፡

በቀጣይም የድርጅቱን የፋይናንስ አያያዝ ለማዘመንና ሒሳቡንም ወቅታዊ ለማድረግ እየተካሄደ ያለው የማኔጅመንቱና በአጠቃላይ የሠራተኞች ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ እያሳሰብን ለተገኘው አመርቂ ውጤት ለመላው የድርጅታችን ሠራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡

የኢኢግልድ ማኔጅመንት!