የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ

23/10/2024

በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ

14/10/2024

እንኳን ደስ አላችሁ!!!

11/10/2024

ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ

26/08/2024

ኢኢግልድ የአቢሲኒያ ኢንዱስትሪዎች ሽልማት ከፍተኛ ተሸላሚ ሆነ

22/07/2024

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሃላፊዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

20/07/2024

የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ ግምገማ ተካሄደ

20/05/2024

ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ

13/05/2024

ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል

10/05/2024

ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ

09/05/2024

ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ

15/02/2024

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ

29/01/2024

የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ

17/01/2024

ማስታወቂያ

27/11/2023

የምግብ ዘይት በቫይታሚን ለማበልጸግ የሚያስፈልገውን የፕሪሚክስ አቅርቦትን አስመልክቶ የወጣ ማስታወቂያ

06/11/2023

ኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገመ

06/11/2023

ማስታወቂያ

25/10/2023

ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ

17/10/2023

ኢኢግልድ የ16.5 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበ

14/09/2023

ኢኢግልድ የዲስትሪክቶችን የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሄደ

23/08/2023

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 45 results.

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ

በኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) በመገኘት በድርጅቱ ግንባታቸው የተጠናቀቁና በግንባታ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶችንና በአዲስ መልክ እየተደራጁ የሚገኙ መጋዘኖችን ጥር 19 ቀን 2016 . አካሄዱ፡፡

የሕዝብ ተወካዮች /ቤት አባላቱ በድርጅቱ ዋና /ቤት ግንባታው የተጠናቀቀውን የተሸከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ አገልግሎት ማዕከል፣ በቅርቡ ስራው ተጠናቆ ወደስራ የሚገባው የድርጅቱ የመረጃ ማከማቻ ማዕከል፣ ለዋና /ቤትነት የሚያገለግልና 2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚወስድ በግንባታ ላይ የሚገኘው ባለ18 ፎቅ ህንጻ፣ ለኢንዱስትሪ ግብዓቶችና ውጤቶች ማከማቻነት የሚያገለግሉ መጋዘኖች እንዲሁም ቃሊቲ በሚገኘው ማዕከላዊ ዲስትሪክት ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡

ክብርት / የሺመቤት ነጋሽ የኢኢግልድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በጉብኝቱ ወቅት ለቋሚ አባላቱ ስለፕሮጀክቶቹና ስለድርጅቱ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ላይ ማብራሪያ የሱጡ ሲሆን ከአባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽ ሰጥተዋል፡፡