የኢኢግልድ አመራሮች በወረኢሉ ግንባር በመገኘት ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አበረከቱ::
Members of the Standing Committee on Trade and Industry of the House of peoples Representatives visited EIIDE
29/01/2024
EIIDE conducted Six month Plan performance Evaluation
17/01/2024
Sales Announcement
27/11/2023
Announcement regarding the supply of premix needed to enrich cooking oil with vitamins
06/11/2023
EIIDE evaluates its first quarter plan performance at Elilly Hotel
06/11/2023
Notice
25/10/2023
EIIDE donated 4.2 million birr sanitary pad
17/10/2023
EIIDE offered 16.5 million liters of edible oil at a reasonable price
14/09/2023
EIIDE conducted an evaluation of the of the 2022/23 fiscal year plan and the next year's plan of the enterprise
23/08/2023
Members of the Management Board visited projects of EIIDE
31/07/2023
Managers and Employees of EIIDE Conducted Green Legacy
27/07/2023
EIIDE has launched a women's workers forum
20/07/2023
ኢኢግልድ የ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ
11/04/2023
ኢኢግልድ ለ33 የድርጅቱ ባለሙያዎች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ልማትና ትግበራ ስልጠና ሠጠ
23/03/2023
ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ፕሮጀክቶች ግንባታ ገብኝት ተካሄደ
18/01/2023
አርአያነት ያለው ተግባር
14/09/2022
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፍጆታ ምርቶች መሸጫ ዋጋ
09/09/2022
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ በላቀ ሁኔታ ለመፈጸም ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ
29/08/2022
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች ለአቅመ ደካሞች የቤት ዕድሳት የማስጀመር እና የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ አከናወኑ
07/08/2022
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በ9ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ በመሳተፍ ምርትና አገልግሎቱን አስተዋወቀ
09/02/2022
- የድርጅቱ አመራሮችና ሰራተኞች የአንድ ወር ደሞዛቸውን ብር 4.8 ሚሊዮን ብር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ሰጥተዋል::
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች ለሶስተኛ ጊዜ የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ እንዲሰጥ በመወሰን ገንዘቡን ደረቅ ስንቅና ሌሎች ድጋፎችን በማዘጋጀት ህዳር 21 ቀን 2014 ዓ.ም በወረኢሉ ግንባር በአካል በመገኘት በድጋፍ መልክ አቀረቡ፡፡
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች በዓይነት ያዘጋጁት ደረቅ ራሽኖች በሶ እና ብስኩት ሲሆን በተጨማሪም የታሸገ ውሃ እና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች በድጋፉ ተካትተዋል፡፡
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች በተሰባሰበው ብር 4.8 ሚሊዮን ብር ያዘጋጁትን ደረቅ ራሽኖች በማደራጀት በወረኢሉ ግንበር ያደረጉት ድጋፍ የመጀመሪያው ሲሆን በቀጣይም በተለያዩ የጦር ግንበሮች በአካል በመገኘት ለሠራዊቱ እንዲደርስ የማድረግ ስራዎች እንደሚሰሩ ታውቋል፡፡
የኢኢግልድ ዋና ስራ አሰፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ የተዘጋጀውን ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት ተወካይ ባስረከቡበት ወቅት እንደገለጹት የተካሄደው የድጋፍ መርሃ ግብር የመጀመሪያ ሲሆን አገራችን ተገዳ የገባችበት ጦርነት በድል እስኪጠናቀቅ የድርጅታችን አመራሮችና ሠራተኞች ድጋፋቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ሀገራችን የገጠሟትን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መነሻ በማድረግ አገራዊ ግዴታውን ለመወጣት በተለያዩ ጊዜያት የገንዘብና የዓይነት ድጋፎችን ማድረጉ ይታወቃል፡፡