EIIDE Reviewed it's Strategic Plan and other operating manuals

13/05/2024

EIIDE is Reviewing it's Strategic Plan and other operating manuals

10/05/2024

EIIDE participated in 'Ethiopia Tamrt' Expo

09/05/2024

EIIDE participated in the 10th International Cooperatives Exhibition and Bazaar

15/02/2024

Members of the Standing Committee on Trade and Industry of the House of peoples Representatives visited EIIDE

29/01/2024

EIIDE conducted Six month Plan performance Evaluation

17/01/2024

Sales Announcement

27/11/2023

Announcement regarding the supply of premix needed to enrich cooking oil with vitamins

06/11/2023

EIIDE evaluates its first quarter plan performance at Elilly Hotel

06/11/2023

Notice

25/10/2023

EIIDE donated 4.2 million birr sanitary pad

17/10/2023

EIIDE offered 16.5 million liters of edible oil at a reasonable price

14/09/2023

EIIDE conducted an evaluation of the of the 2022/23 fiscal year plan and the next year's plan of the enterprise

23/08/2023

Members of the Management Board visited projects of EIIDE

31/07/2023

Managers and Employees of EIIDE Conducted Green Legacy

27/07/2023

EIIDE has launched a women's workers forum

20/07/2023

ኢኢግልድ የ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

11/04/2023

ኢኢግልድ ለ33 የድርጅቱ ባለሙያዎች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ልማትና ትግበራ ስልጠና ሠጠ

23/03/2023

ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ፕሮጀክቶች ግንባታ ገብኝት ተካሄደ

18/01/2023

አርአያነት ያለው ተግባር

14/09/2022

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 38 results.

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተመንግስት መርሃ ግብርን አካሄዱ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተመንግስት በሚል በአገር አቀፍ ደረጃ የተካሄደውን መርሃ ግብር መስከረም 13 ቀን 2014 . በድርጅቱ ዋና /ቤት ቅጥር ጊቢ አከሄዱ፡፡

/ የሺመቤት ነጋሽ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ በስነስርዓቱ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ይህ የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተመንግስት በሚል መርህ የተካሄደው መርሃ ግብር የአሜሪካ መንግስት በአገራችን የሰሜኑ ግዛት የተከፈተብንን ጥቀት መነሻ በማድረግ እየጣለ የሚገኘውን የኢኮኖሚና የፖለቲካ ተጽዕኖ ለመቃወምና እውነታውን ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ለማሳወቅ የተከናወነ መርሃ ግብር መሆኑን አመልክተዋል፡፡

አያይዘውም ይህ መርሃ ግብር ኢትዮጵያን ለማዳን መቼም፣ ምንጊዜም፣ በማንኛውም ሁኔታ ብለን እንደምንዘምተው ሁሉ ይህም የዘመቻው አንዱ አካል መሆኑን በመረዳት በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ አገራዊ ጥሪ መሆኑን አመልክተዋል፡፡

በመርሃግብሩ በድርጅቱ ዋና /ቤት የሚገኙ ሠራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡​​​​​​​