በሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
03/31/2026
- 04/03/2026 |
ለአጋሮ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
03/30/2026
- 04/02/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
12/03/2025
- 12/19/2025 |

  

ቀን፡- መጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም

ሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ፁሁፍ ፈተና ውጤትና ለቃለ መጠይቅ የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር

በደቡብ (ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ ጽ/ቤት ስር በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ ለመቅጠር መጋቢት 02/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን ለቃለ-መጠይቅ ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ቃለ-መጠይቅ የሚሰጠው ሀሙስ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

የፅሁፍና የፈተና ውጤት እና የቃለ-መጠይቅ ፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ስም ዝርዝር

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የጽሑፍና የፈተና ከ70%

መግለጫ

1

ብርቄ ሽመልስ ዘመዴ

61.6

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤

2

ሁሴን ገቢ ነገዎ

50.4

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤

3

ሰላማዊት ኤርሚያስ በለስ

30.8

የፁሀፍ ፈተና ከግማሽ በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

4

አዝማች መንትዬ መጌቦ

30.8

የፁሀፍ ፈተና ከግማሽ በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

5

ትዕግስት ጴጥሮስ ታንቶ

28

የፁሀፍ ፈተና ከግማሽ በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

6

መሰረት ግዛቸው ተገኝ

28

የፁሀፍ ፈተና ከግማሽ በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

7

መዲና አማን ዋሾ

22.4

የፁሀፍ ፈተና ከግማሽ በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                              

                                                                                                                                                                                            ርጅቱ

Apply For Tender Document