በሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
03/31/2026
- 04/03/2026 |
ለአጋሮ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
03/30/2026
- 04/02/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
12/03/2025
- 12/19/2025 |

  

                                                                                                                                              ቀን፡- መጋቢት 18/2018 ዓ.ም

ለአጋሮ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የጽሑፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች ውጤት ማሳወቂያ

ለአጋሮ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር ለማሟላት በአጋሮ ቅ/ፍ የካቲት 12/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ በማካሄድ መስፈርቱን አሟልተው የተገኙ ቀደም ሲል ለጽሑፍ ፈተና እንዲገኙ በማስታወቂያ የገለጽን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የጽሑፍ ፈተናው የወሰዱ ተወዳዳሪዎች ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን በፈተናው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተወዳዳሪ የቃለ መጠይቅ ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ መጋቢት 22/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ስለሆነ በአጋሮ ቅ/ፍ ጽ/ቤት ቢሮ እንዲገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡   

                 

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ70%

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

አብርሃም ማርማ ዳኖ

54

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ሻቃታ አያና ዱጉማ

22

የተሰጠውን ፈተና ከ50% በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

  

                                                           ድርጅቱ

Apply For Tender Document