በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ
ቀን፡- ጥቅምት 18 /2019 ዓ.ም
በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል፣ በጋራዥ ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ 18/1/2018 ዓ.ም፣ 16/9/2018 ዓ.ም፣ 19/11/2018 ዓ.ም፣ 03/12/2018 ዓ.ም፣ 17/1/2019 ዓ.ም እና 01/02/2019 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ስኞ 23/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ገመቹ ያደሳ ዲንቂዬ |
ወ |
34 |
ሌቭል 5 በሜታል ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ከራጋ ዙመራ ኮሌጅ በመጋቢት 2008 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
5 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ምሬሳ በዳሳ አሰፋ |
ወ |
32 |
ሌቭል 5 በሜታል ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ከራጋ ዙመራ ኮሌጅ በመጋቢት 2008 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
5 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
ደርጅቱ