ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
ቀን፡- ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም
ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ ለመቅጠር በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በማዕከላዊ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት ስር በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ጳጉሜ 01/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
1 |
አዲሴ ገ/ዮሐንስ ቅጣው |
በተደረገላቸው ጥሪ መሠረት ለጽሑፍ ፈተና ሳይገኙ በመቅረታቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
2 |
አለም አባተ ሀብቴ |
በተደረገላቸው ጥሪ መሠረት ለጽሑፍ ፈተና ሳይገኙ በመቅረታቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ