ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
06/24/2026
- 06/29/2026 |
ለአቦምሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
06/02/2026
- 06/06/2026 |

                                                                 

                                     ቀን፡- ሰኔ 17 /2018 .

   ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ  በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በደቡብ( ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለሻሸመኔ ደረጃ 1 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው አርብ ሰኔ 19 /2018 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ 7፡30 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ቴዎድሮስ አዲስ ፀጋዬ

38

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ

ከቅ/ማሪያም  ዩንቨርስቲ

06/11/2014

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ጫላ ታዬ ዋቅጂራ
 

 

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም
ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ
02/11/2007

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

መሰረት አያሌው ኩመሊ
 

 

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ
ከሀዋሳ ዩንቨርስቲ
21/10/2010

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ተስፋዬ አዲስ ተንቲገን
 

28

ዲግሪ በኮምፒየተር ኢንጂነሪንግ ከባህር ዳር ዩንቨርስቲ 12/11/2015
( NEE PASS)

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ዋለልኝ ወልዴ አብርሃም
 

 30

ሌቪል IV ከጌጅ ዩንቨርስቲ
በሀርድዌር ኤንድ ኔትወርክ ስርቪስ 21/12/2014 (COC Pass)

-

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ የላቸውም ከውድድር ውጭ ሆነዋል

  

                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document