በደረጃ 11 የህግ ከፍተኛ ባለሙያ
11/05/2026
- 11/10/2026 |
በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ
11/05/2026
- 11/10/2026 |
ደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
11/04/2026
- 11/09/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

  ቀን፡- ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም

በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

   በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል፣ በጋራዥ ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ መጋቢት 20/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ህዳር 01/2019 ዓ.ም  ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ስለሆነ በዋናው መ/ቤት እንድትገኙ እናሳውቃለን ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                      

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ዳኛቸው ልሳነወርቅ አለምነህ

ወ

51

ሌቭል 5 በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ከቢሾፍቱ ቲቪቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በነሐሴ 2008

ሌቭል 4 በአውቶሞቲቭ ሰርቪሲንግ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ከቢሾፍቱ ቲቪቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

በሐምሌ 2008

10+3 ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ ከአ/አበባ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ4/13/1999

ሌቭል 3 ሲኦሲ

15 ዓመት

ከ3 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ይድነቃቸው መኩሪያ መታፈሪያ

ወ

33

ሌቭል 4 በአውቶሞቲቭ ሰርቪስ ኦፕሬሽንስ ማኔጅመንት ከሰላም ዴቪድ ፎሽሊ ቴ/ሙያ ኮሌጅ በ23/11/2008

ሌቭል 4 ሲኦሲ

7 ዓመት

ከ5 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ሀብታሙ አለሙ ዘገየ

ወ

35

ሌቭል 4 በአውቶሞቲቭ ኢንጅን ሰርቪሲንግ ከወ/ሮ ስህን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2013

ሌቭል 3 በአውቶሞቲቭ ኢንጅን ሰርቪሲንግ ከወገልጤና ቴ/ሙያ/ማ/ኮሌጅ በ2012

ሌቭል 4 ሲኦሲ

3 ዓመት

ከ6 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                                                                                                                                                                 ድርጅቱ

ድ          

Apply For Tender Document