ደረጃ 11 ሄልዝ ኦፊሰር
ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም
ደረጃ 11 ሄልዝ ኦፊሰር የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
ድርጅታችን ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ስር ለሠራተኛ ክሊኒክ በደረጃ 11 ሄልዝ ኦፊሰር ለመቅጠር ሰኔ 09 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ፣ የተግባር እና የቃለ-መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ ሰው ሀብት አስተዳዳር ቡድን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሁፍ፣ የተግባርና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ፣ የተግባርና የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ100% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
አህመድ የሱፍ አሊ |
69.55 |
0 |
69.55 |
ተመርጠዋል |
|
|
|
ታምሩ ከበደ ፈንታ |
66.7 |
0 |
66.7 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ሃይማኖት ሞገስ ሎጋው |
62.4 |
3 |
65.4 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
ኤልሳቤጥ አዲሱ ዝቄ |
60.25 |
3 |
63.25 |
3ኛ ተጠባባቂ |
|
|
አድማሱ አለሙ ከለሌ |
60.15 |
0 |
60.15 |
4ኛ ተጠባባቂ |
|
ይርጋለም ግርማ ቶላ |
52.9 |
ፈተና ውጤት ከማለፊያ ውጤት በታች ስላለገኙ ከውድድር ውጭ ሆነዋል፡፡ |
|||
|
|
በውቀት ቻላቸው ልየው |
ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ኤፍራታ የማነ ፀጋዬ |
ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
ድርጅቱ