የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

20/10/2025

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

10/10/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ

25/09/2025

የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ

23/09/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ

09/09/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ

27/08/2025

Financial and Audit Report 2021/22

12/05/2025

በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ

21/04/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ

17/03/2025

የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

17/03/2025

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

11/03/2025

Financial and Audit Report 2020/21

28/01/2025

ማስታወቂያ

25/10/2023

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ

26/12/2024

የኢኢግልድ የበላይ አመራሮችና ሃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኘውን ዋና መ/ቤት ህንፃ ጎበኙ

02/12/2024

ኢኢግልድ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት የዕቅዱን 96 በመቶ ማከናወኑ ተገለጸ

23/10/2024

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ

23/10/2024

በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ

14/10/2024

እንኳን ደስ አላችሁ!!!

11/10/2024

ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ

26/08/2024

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 60 results.

የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

 

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የ2018 በመጀመሪያ ሩብ ዓመት የተገኘው ውጤት አመርቂ መሆኑ ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የድርጅቱ ሩብ ዓመቱ ግምገማ ማጠናቀቂያ ላይ ተገለጸ፡፡

በሩብ ዓመቱ የተገኘው ውጤት የድርጅቱ የበላይና መካከለኛ አመራሮች፣ የዲስትሪክት ጽ/ቤቶችና የሽያጭ ቅርንጫፎች ሃላፊዎች እንዲሁም ባለሙያዎች የተቀናጀ ጥረት ውጤት መሆኑ በውይይቱ ወቅት የጋራ መግባባት ተደርሶበታል፡፡

በግምገማ መድረኩ የኮርፖሬትና የዲስትሪክት ጽ/ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድና የበጀት ዓመቱ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ቀርቦ በጥልቀት ውይይትና ግምገማ ከተካሄደ በኋላ ተወካይ የኢኢግልድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳዊት አዳነ በሰጡት የማጠቃለያ አስተያየት በሩብ ዐመት የተመዘገበው ውጤት አበረታች ቢሆንም በቀሪዎቹ ወራት የታቀዱት ተግባራት ለመፈጸም ከፍተኛ ጥረትና የሁሉም የድርጅቱ አመራሮችና ባለሙያዎች ቅንጅትና የነቃ ተሳትፎ ትኩረት ተሰጥቶት ሊሰራ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በዋናነት የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የግብዓት አቅርቦት ችግሮች ለመፍታትና አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያመርቷቸውን ምርቶች ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ገበያ የማረጋጋት ሥራዎችን የሚያከናውን የልማት ድርጅት ነው፡፡