በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ

14/10/2024

እንኳን ደስ አላችሁ!!!

11/10/2024

ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ

26/08/2024

ኢኢግልድ የአቢሲኒያ ኢንዱስትሪዎች ሽልማት ከፍተኛ ተሸላሚ ሆነ

22/07/2024

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሃላፊዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

20/07/2024

የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ ግምገማ ተካሄደ

20/05/2024

ኢኢግልድ በስትራቴጂክ ዕቅዱና በአሰራር መመሪያዎች ረቂቅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ግምገማ አጠናቀቀ

13/05/2024

ኢኢግልድ ስትራቴጂክ ዕቅዱና ሌሎችም የአሰራር ስርዓቶቹን እየገመገመ ይገኛል

10/05/2024

ኢኢግልድ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ

09/05/2024

ኢኢግልድ 10ኛው አገር ዓቀፍ የሕብረት ሥራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳተፈ

15/02/2024

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢኢግልድ ጉብኝት አካሄዱ

29/01/2024

የአመራሮችና የባለሙያዎች ቅንጅትና የስራ ትጋት ለድርጅቱን አፈጻጸም ውጤታማነት ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ

17/01/2024

ማስታወቂያ

27/11/2023

የምግብ ዘይት በቫይታሚን ለማበልጸግ የሚያስፈልገውን የፕሪሚክስ አቅርቦትን አስመልክቶ የወጣ ማስታወቂያ

06/11/2023

ኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገመገመ

06/11/2023

ማስታወቂያ

25/10/2023

ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ

17/10/2023

ኢኢግልድ የ16.5 ሚሊዮን ሊትር የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበ

14/09/2023

ኢኢግልድ የዲስትሪክቶችን የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ አካሄደ

23/08/2023

የኢኢግልድ ሥራ አመራር ቦርድ አባላት በግንባታ ላይ የሚገኙና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮክቶችን ጎበኙ

31/07/2023

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 44 results.

እንኳን ደስ አላችሁ!!!

ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት 2016 . ታማኝ ግብር ከፋዬች የምስጋናና እውቅና መርሐ ግብር የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ በመሆኑ ለኢኢግልድ ሃላፊዎች፣ ሠራተኞች፣ ደንበኞችና ባለድርሻ አካላት እንኳን ደስ አላችሁ።

ድርጅታችን የሚጠበቅበትን ግብር በታማኝነት በመክፈል ለሀገር ልማት የሚያደርገውን አስተዋጽኦ አጠናከሮ የሚቀጥል ሲሆን በቀጣይም ያለበትን ሀገራዊ ሃላፊነት ለመወጣት የሚያከናውናቸው ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያስታውቃል።

ይህ ዝግጅት የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን በጋራ ያዘጋጁት ‘’ግብር ለሀገር ክብር!'' በሚል መሪ ቃል ያዘጋጁት 6ኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና እውቅና መርሐግብር መስከረም 30 ቀን 2017 . በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር / አብይ አህመድ በተገኙበት መካሔዱ ይታወቃል።