የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ ግምገማ ተካሄደ
የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ
20/10/2025
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ
10/10/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ
25/09/2025
የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ
23/09/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ
09/09/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ
27/08/2025
Financial and Audit Report 2021/22
12/05/2025
በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ
21/04/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ
17/03/2025
የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ
17/03/2025
በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
11/03/2025
Financial and Audit Report 2020/21
28/01/2025
ማስታወቂያ
25/10/2023
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ
26/12/2024
የኢኢግልድ የበላይ አመራሮችና ሃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኘውን ዋና መ/ቤት ህንፃ ጎበኙ
02/12/2024
ኢኢግልድ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት የዕቅዱን 96 በመቶ ማከናወኑ ተገለጸ
23/10/2024
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ
23/10/2024
በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ
14/10/2024
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
11/10/2024
ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ
26/08/2024
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የማዕከላዊና የምዕራብ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች አስር ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና 2017 የኮርፖሬት ዕቅድ አንዲሁም የዲስትሪክትና የቅርንጫፎች መወዳደሪያ ረቂቅ ሠነድ ላይ የዲስትሪክቶችና የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሀላፊዎች እንዲሁም የድርጅቱ የበላይና መካከለኛ አመራሮችና የቡድን መሪዎች ከግንቦት 10-11/2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ተካሄደ።
የእንኳን ደህና መጣችሁና የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ እንደገለጹት የሚመለከታቸው አካላትን ባሳተፈ መልኩ እቅድና ዕቅድ አፈጻጸምን በጋራ በመገምገም ቀጣይ ተግባራትን ማከናወን ድርጅቱ ያቀዳቸውንና በመንግሰት የተሰጠውን ተግባርና ሃላፊነት ውጤታማ እንደሚያደርግ አመልክተው የውይይቱም ተሳታፊዎች በዚህ ልክ አቅደው ሊንቀሳቀሱ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
በሁለቱ ቀናት የውይይት መድረኩ የኮርፖሬት 2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸምና የ2017 ዕቅድ በስትራቴጂክ እቅድ ዝግጅትና ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ወርቁ እንዲሁም የዲስትሪክትና የቅርንጫፎች መወዳደሪያ ስታንዳርድ ረቂቅ ሠነድ በድርጅቱ የግብዓቶች አቅርቦት ባለሙያ በአቶ ደምስ ቀርበዋል፡፡
በቀረቡት ሪፖርቶችና ሠነዶች ላይ በስፋት ውይይት የተካሄደ ሲሆን በድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ በቀጣይ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ተግባራት ዙሪያም አቅጣጫ ሰጥተዋል።





