የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

20/10/2025

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

10/10/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ

25/09/2025

የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ

23/09/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ

09/09/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ

27/08/2025

Financial and Audit Report 2021/22

12/05/2025

በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ

21/04/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ

17/03/2025

የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

17/03/2025

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

11/03/2025

Financial and Audit Report 2020/21

28/01/2025

ማስታወቂያ

25/10/2023

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ

26/12/2024

የኢኢግልድ የበላይ አመራሮችና ሃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኘውን ዋና መ/ቤት ህንፃ ጎበኙ

02/12/2024

ኢኢግልድ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት የዕቅዱን 96 በመቶ ማከናወኑ ተገለጸ

23/10/2024

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትና የኢትዮጵያ ፖስታ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ

23/10/2024

በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ተግዳሮቶችና መፍትሄ ላይ ውይይት ተካሄደ

14/10/2024

እንኳን ደስ አላችሁ!!!

11/10/2024

ኢኢግልድ ላገኘው የ2016 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸም ለአመራሮቹና ሠራተኞቹ እውቅና ሰጠ

26/08/2024

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 60 results.

ኢኢግልድ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት 2013 ጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና 2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ መስከረም 14 ቀን 2014 . በካፒታል ሆቴል ተካሄደ፡፡

በምክክር መድረኩ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታና የኢኢግልድ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተካ /የስ እንዲሁም የኢኢግልድ ዋና ስራ አስፈጻሚ / የሺመቤት ነጋሽ የተገኙ ሲሆን በዝግጅቱም 2013 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸምና 2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ሪፖርት በአቶ ሰለሞን ግርሻ የኢኢግልድ ግዢ ዘርፍ /ዋና/ስራ አስፈጻሚ እንዲሁም በኢኢግልድ እየተካሄዱ የሚገኙ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሽግግር ሥራዎች በአቶ ዮናስ ዘለቀ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ስራ አስፈጻሚ ቀርቦ ውይይት ተካሄዷል፡፡

በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩ ባለድርሽ አካላት እንደገለጹት የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት ባለፉት ሁለት አመታት ባከሄዳቸው የሪፎርም ስራዎች በርካታ አመርቂ ውጤቶችን ያስመዘገበ እንደሆነና የተጀመሩትም የለውጥ ስራዎች ድርጅቱን በአግባቡ አደራጅቶ የታለመለትን ግቦች እንዲያሳካ በአደረጃጀት፤ የአሰራር ስርዓቶችን በመትከል፤ በሰው ሃይል እና በሌሎችም ጉዳዮች የጠንካራ መሪዎች ተሳትፎ ውጤት እንደሆነ ተነስቷል፡፡

በቀጣይም በድርጅቱና በባለድርሻ አካላት መካከል ምቹ የሥራ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፤የድርጅቱ ስራ አመራር ቦርድ እና የድርጅቱ የበላይ አመራሮች በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታና የኢኢግልድ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተካ /የስ እንዲሁም የኢኢግልድ ዋና ስራ አስፈጻሚ / የሺመቤት ነጋሽ አመልክተዋል፡፡