ለኢኢግልድ ሠራተኞች በሙሉ

21/05/2026

ድርጅቱ ተልዕኮውን በተሟላ ሁኔታ ለማሳካትና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪነቱን ለማጠናከር የጀመራቸውን ጥረቶች አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።

16/03/2026

Financial and Audit Report 2023/24

25/03/2026

Financial and Audit Report 2022/23

25/03/2026

ኢኢግልድ የ2018 በጀት ዓመት 8 ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

16/03/2026

ሙያን መሠረት አድርጎ የሚሰጥ ተከታታይ ስልጠና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

09/03/2026

በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ

27/01/2026

በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ

10/11/2025

የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

20/10/2025

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

10/10/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ

25/09/2025

የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ

23/09/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ

09/09/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ

27/08/2025

Financial and Audit Report 2021/22

12/05/2025

በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ

21/04/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ

17/03/2025

የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

17/03/2025

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

11/03/2025

Financial and Audit Report 2020/21

28/01/2025

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 68 results.

ኢኢግልድ የ4.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አበረከተ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ብር 4.2 ሚሊዮን የሚያወጣ የሴቶች ንጽሕና መጠበቂያ ሞዴስ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕጻናትና ማህበራዊ ቢሮ በድጋፍ አበረከተ፡፡

ድጋፉን ያበረከቱት የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ / የሺመቤት ነጋሽ ድጋፉን ባበረከቱበት ወቅት እንደገለጹት በያዝነው በጀት ዓመትም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በኩል 4.2 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ 77143 እሽግ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ሞዴስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕጻናትና ማህበራዊ ቢሮ በኩል ለሚመለከታቸው የህብረተሰብ አካላት ድጋፍ እንደተሰጠ / የሺመቤት ገልጸዋል፡፡

በቀጣይነትም ድጋፉ እንደሚቀጥል የገለጹት / የሺመቤት ድርጅቱ ማህበራዊ ግዴታውን ለመወጣት ባለፉት ጥቂት ዓመታት 19.6 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ድጋፍ ያደረገ እንደሆነ አመልክተው ድጋፉም በሀገራችን በተለያዩ ምክንያቶች ለተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን እንዲሁም የመኖሪያ ቤቶቻቸው ለፈረሱባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የተደረገ ድጋፍ እነደሆነ ገልጸዋል፡፡

ድጋፉን የተረከቡት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕጻናትና ማህበራዊ ቢሮ ሃለፊ / ወይንሸት ዘርይሁን እንደገለጹት ቢሮው የተቋቋመበት ዋና ዓላማ አንዱ የከተማውን ሴት ተማሪዎች፣ ሴት አካል ጉዳተኞች አረጋዊያንን ማህበራዊ አገልግሎታቸውን እና የስርዓተ ጾታ እኩልነትን ማረጋገጥ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

አያይዘውም የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በድጋፍ የበረከተው ሞዴስ በከተማችን ይህንን ባለማግኘት ከትምህርታቸው የሚስተጓጎሉ ወጣት ሴት እህቶቻችንን በእጅጉ የሚረዳ እንደሆነ አመልክተው በድጋፍ የተገኘውን የሴቶች ንጽሕና መጠበቂያ ሞዴስ ለሚመለከታቸው ተቋማትና የሕብረተሰብ ክፍሎች እንዲከፋፈል የሚደረግ መሆኑን አብራርተዋል፡፡

በዚህም መሠረት ድጋፉን የሚረከቡት ተቋማትና ማህበራት ተወካዮች በስፍራው ተገኝተው ርክክብ አካሂደዋል፡፡