ኢኢግልድ የትምህርት መሣሪያዎች ድጋፍና የመማሪያ ክፍሎችን ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ
ኢኢግልድ የትምህርት መሣሪያዎች ድጋፍና የመማሪያ ክፍሎችን ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ
11/08/2026
ለኢኢግልድ ሠራተኞች በሙሉ Duplicate 2
21/05/2026
ለኢኢግልድ ሠራተኞች በሙሉ
21/05/2026
ድርጅቱ ተልዕኮውን በተሟላ ሁኔታ ለማሳካትና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪነቱን ለማጠናከር የጀመራቸውን ጥረቶች አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።
16/03/2026
Financial and Audit Report 2023/24
25/03/2026
Financial and Audit Report 2022/23
25/03/2026
ኢኢግልድ የ2018 በጀት ዓመት 8 ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ
16/03/2026
ሙያን መሠረት አድርጎ የሚሰጥ ተከታታይ ስልጠና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ
09/03/2026
በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ
27/01/2026
በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ
10/11/2025
የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ
20/10/2025
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ
10/10/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ
25/09/2025
የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ
23/09/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ
09/09/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ
27/08/2025
Financial and Audit Report 2021/22
12/05/2025
በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ
21/04/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ
17/03/2025
የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ
17/03/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጡሎ ወረዳ ሒርና ከተማ ለሚገኘው በከልቸ በሪ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት አምስት የመማሪያ ክፍሎች ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡ በተጨማሪም የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ደብተሮችና የተማሪዎች ቦርሳ ድጋፍ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም አደረገ፡፡
በድጋፍ አሰጣጥ ሥነ ስርዓቱ ላይ በኢኢግልድ ተ/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደዊት አዳነ የተመራ የድርጅቱ ሥራ አመራር አባላት፤ የምዕራብ ሐረርጌ ዞንና የጡሎ ወረዳ አስተዳደ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሒርና ከተማ አስተዳደር አካላት፣ የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤትና የትምህርት ቤቱ ሃላፊዎችና መምህራንን ጨምሮ ተማሪዎችና ወላጆች ተገኝተዋል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ማህበራዊ ግዴታውን ለመወጣት በተለያየ መልኩ የገንዘብ፣ የቁሳቁስ፣ የመማሪያ ክፍሎችና የመኖሪያ ቤቶችን በመገንባት ለማህበረሰባችን ድጋፍ እያበረከተ የሚገኝ ሲሆን ለአብነትም በወላይታ ያረጁ የአቅመ ደካማ ዜጎች ቤቶችን ገንብቶ በማስረከብ ፣ በኢዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ያረጁ የመማሪያ ክፍሎችን አዲስ መልክ በመገንባትና በአፋር ክልል በተፈጥሮ አደጋ የተጎዱ ዜጎችን ለመታደግ ድጋፍ ከማድረጉም በሻገር የማህበረሰባችንን ችግሮች ለመቅረፍ ማሕበራዊ ግዴታውን ለመወጣት በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡





