በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
በደረጃ 2 የጋራዥ ማዕከል የእጥበትና ግሪስ ሠራተኛ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
ለጅማ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
ለሻምቡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
Tender
04/26/2026
- 05/15/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
12/03/2025
- 12/19/2025 |

  

                                                   

                                     ቀን፡- ሚያዚያ 30 /2018 ዓ.ም

ለሻምቡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለሻምቡ ደረጃ 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሻምቡ ቅ/ጽ/ቤት መጋቢት 9/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ 7፡30 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ደሲቱ አማኑ ሊጁ

23

ዲግሪ በአካወንቲንግ እና ፋይንናስ ከሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ 12/06/2017

(የመውጫ ፈተና አልፏል)

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ጠና ቦሽ ምትኩ

27

ዲግሪ በአካወንቲንግ እና ፋይንናስ ከዳንዲ ቦሮ ኮሌጅ

29/10/2011

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አለማየሁ ጉሩሙ አብዲሳ

24

ሌቭል 4 በአካወንቲንግ እና በጀት ስርቪስ ከፊንጫኣ ቫሊ ሜዲካል ኮሌጅ 04/06/2012

(ሌቭል 4 COC)

-

የስራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጨምዲሳ ስንቁ ጉሩሙ

25

ሌቭል 4 በአካወንቲንግ እና በጀት ስርቪስ ከፊንጫኣ ቫሊ ሜዲካል ኮሌጅ 04/06/2012

(ሌቭል 4 COC)

-

የስራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ዶይ ደሳለኝ ዋቅጅራ

24

ሌቭል 4 በአካወንቲንግ እና በጀት ስርቪስ ከሴናያስ  የቢዝነስ እና የቴክኖሎጂ ሌጅ

09/12/2016

(ሌቭል 4 COC)

-

የስራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

  

                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document