በሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
ቀን፡- መጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም
በሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር የፁሁፍ ፈተና ውጤትና ለቃለ መጠይቅ የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር
በደቡብ (ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በሻሸመኔ ደረጃ አንድ ቅ/ፍ ጽ/ቤት ስር በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ ለመቅጠር መጋቢት 02/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን ለቃለ-መጠይቅ ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ቃለ-መጠይቅ የሚሰጠው ሀሙስ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
|
|
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
የጽሑፍና የፈተና ከ70% |
መግለጫ |
|
1 |
ብርቄ ሽመልስ ዘመዴ |
61.6 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤ |
|
2 |
ሁሴን ገቢ ነገዎ |
50.4 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤ |
|
3 |
ሰላማዊት ኤርሚያስ በለስ |
30.8 |
የፁሀፍ ፈተና ከግማሽ በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
4 |
አዝማች መንትዬ መጌቦ |
30.8 |
የፁሀፍ ፈተና ከግማሽ በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
5 |
ትዕግስት ጴጥሮስ ታንቶ |
28 |
የፁሀፍ ፈተና ከግማሽ በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
6 |
መሰረት ግዛቸው ተገኝ |
28 |
የፁሀፍ ፈተና ከግማሽ በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
7 |
መዲና አማን ዋሾ |
22.4 |
የፁሀፍ ፈተና ከግማሽ በታች ውጤት ስላመጡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድርጅቱ