ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
ታህሣሥ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር
ድርጅታችን ለመሐልሜዳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመቅጠር በመሐልሜዳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት አርብ ታህሣስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመሐልሜዳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ተገኝታችሁ ፈተናውን እንትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተራ ቁ. |
የአመልካቾች ስም |
ጾ ታ |
እ ድ ሜ |
የት/ት ዓይነትና ደረጃ |
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ |
|
|
ቀለሙ አመዘነ ደጉ |
23 |
ወ |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በ13/10/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ጌታነህ ብናየው ባይሌ |
25 |
ወ |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከራዳ ዩኒቨርስቲ 20/06/2016 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ኃይለማርያም ዘገየ እጅጉ |
26 |
ወ |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ 13/06/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አእምሮ አለማየሁ ባይብል |
24 |
ወ |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከዋቻሞ ዩኒቨርስቲ 26/10/2016 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ታለጌታ ተፈራ ጌታቸው |
25 |
ወ |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከአሶሳ ዩኒቨርስቲ 11/11/2015 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ኪሩቤል አዕምሮ መንገሻ |
28 |
ወ |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ 13/10/2017 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
በፍቃዱ አሰግደው ወ/ሰማያት |
31 |
ወ |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርስቲ 28/10/2010 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ተመስገን መኮንን አስፋው |
30 |
ወ |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ከወሎ ዩኒቨርስቲ 27/10/2011 |
2 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ኤልያስ በቀለ ዶሰኛው |
28 |
ወ |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርስቲ 22/12/2011 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሳሙኤል ከፈለኝ አለማየሁ |
24 |
ወ |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ከሐረማያ ዩኒቨርስቲ 25/10/2016 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ተስፋሚካኤል ወርቅነህ ዘውዴ |
24 |
ወ |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ 12/10/2017 የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ፍርዬ አሽኔ ወ/አማኑኤል |
29 |
ሴ |
ደረጃ IV በሀርድዌር ኔትወርኪንግ ሰርቪስ 13/06/2009 ሌቭል 4 ሲኦሲ አላቸው |
8 ዓመት ከ2 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሰናይት ብርሃኑ ወ/ኪሮስ |
22 |
ሴ |
ዲግሪ በማኔጅመንት ከጅግዳን ኮሌጅ 17/02/2013 ደረጃ IV ዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን ከሞላሌ ቴ/ሙያ ኮሌጅ በ11/07/2009 ሌቭል 4 ሲኦሲ አላቸው |
6 ዓመት ከ10 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሂሩት ወንደሰን ወርቁ |
31 |
ሴ |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ 14/05/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ጥላሁን ጌትነት አበበ |
31 |
ወ |
ደረጃ IV በዌብ ኤንድ መልቲሚድያ ቴክኖሎጂ ከመ/ሜዳ ቴ/ሙያ ኮሌጅ በ06/11/2007 ሌቭል 4 ሲኦሲ አላቸው |
10 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
መአዛ ዘውዴ ማመጫ |
27 |
ሴ |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከወልድያ ዩኒቨርስቲ 08/11/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ልንገረው ባንቴ አስማረ |
|
ወ |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ከጎንደር ዩኒቨርስቲ 27/10/2007 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ማሪዮ ታደለ ጉልማ |
|
ወ |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከኢንፎሊንክ ዩኒቨርስቲ 04/12/2014 ዓ.ም ደረጃ IV ሀርድዌር ኔትወርክ ሰርቪስ ከሜሪ ሄልፕ ቴ/ሙያ ት/ስ/ኮሌጅ 08/10/2009 ሌቭል 4 ሲኦሲ አላቸው |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ታደሰ ወ/አማኑኤል ደምሴ |
|
ወ |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከጌጅ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ 20/09/2013 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
የካባ ደስታየሁ ከበደ |
|
ሴ |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስና ኢንጅነሪንግ ከህንድ ካሊንጋ ኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2014 |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አዲስ ገብረዮሐንስ ቅጣው |
|
ሴ |
ዲግሪ በማኔጅመንት ከያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ 08/1/2014 ሌቭል 4 በሀርድዌር ኔትዎርኪንግ ሰርቪስ ከመ/ሜዳ ቴ/ሙያ ኮሌጅ በ 3/6/2009 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
እህተ ዳንኤል አበበ |
28 |
ሴ |
ደረጃ IV በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሰርቪስ ማኔጅመንት ከደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ05/11/2011 ሌቭል 5 ሲኦሲ አላቸው |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድርጅቱ