ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
ህዳር 26/2018 ዓ.ም
በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ ለመቅጠር በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ፣ የቃለ-መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ ሰው ሀብት አስተዳዳር ቡድን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሁፍ፣ የተግባር እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ30% |
የተግባር ፈተና ከ50% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ20% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
ሩት ተሾመ ጅሩ |
19.5 |
45 |
16.3 |
3 |
83.8 |
ተመርጠዋል |
|
|
|
ቲያ ተስፋዬ ጉማ |
21 |
43.3 |
14.2 |
3 |
81.5 |
ተመርጠዋል |
|
|
ዘመናይ ገዳሙ አምሳሉ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||||
|
|
ዮዲት ትርፌ አንጨሞ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||||
ድርጅቱ