ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
ቀን፡- ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ በደረጃ 19 በውጭ ቅጥር ለማሟላት ያመለከቱ አመልካቾች አጠቃላይ የውድድር ውጤት
በማርኬቲንግ፣ደንበኞች አገልግሎትና ዲስትሪክቶች ዘርፍ፤ለደቡብ (ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ በደረጃ 19 የሥራ መደብ ላይ በውጭ ቅጥር የሰው ኃይል ለማሟላት ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት የተመዘገቡ አመልካቾች ምልመላ ተካሂዶ፣ የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና በመስጠት ያገኙት አጠቃላይ ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን፣ቅሬታ ያላችሁ ተወዳደሪዎች ይህ ማስታወቂያ በወጣ 3 ቀን ውስጥ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
ተ.ቁ |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
በላይነሽ ታደሰ ዋቄ |
43.5 |
25 |
3 |
71.5 |
ተመርጠዋል |
|
|
ጉተማ በዳኔ ዲማ |
45.5 |
24 |
|
69.5 |
ተጠባባቂ |
|
መልካሙ ከበደ ለማ |
33.6 |
በሰው ኃብት አስተዳደር መመሪያ አንቀጽ 43 ተራ ቁጥር 5 መሰረት ከ50% በታች ያመጡ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል |
|||
|
ሙሉጌታ ሻንቆ ቶሎሳ |
30.8 |
በሰው ኃብት አስተዳደር መመሪያ አንቀጽ 43 ተራ ቁጥር 5 መሰረት ከ50% በታች ያመጡ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል |
|||
|
ብሩክ ዘውዱ ደንታሞ |
ለጽሁፍ ፈተና አልቀረቡም |
ድርጅቱ